# MK TV || ዐውደ ትሩፋት || ... ልጆቻችን የማን ናቸው ?

https://www.youtube.com/watch?v=6LHu1bMKL1E
Translation: en

[00:01] ትክክል ሰው መታወቂያ ስድ

[00:07] ፍሬት ነው ሰነፍ በእምነት ብቻ ብርቱም

[00:14] በምግባ

[00:16] እድናለው የሚል ከቶ ከሰው

[00:20] አይኑ

[00:22] እምነትና

[00:24] ምግባ ይተባበሩል

[00:26] [ሙዚቃ]

[00:28] ልዑር ነው

[00:31] ክቡር በሀገር

[00:33] [ሙዚቃ]

[00:36] [ጭብጨባ]

[00:37] [ሙዚቃ]

[00:39] ስማው ሰላም ጤና ይስጥልን በመላው አለም የምትገኙ የማህበረ

[00:44] ቅዱሳን ቴሌቪዥን ተመልካቾች እንደምን ሰንብታችኋል? ይህ

[00:47] በየሳምንቱ በዚህ ሰዓት ወደ እናንተ የሚደርሰው አውደሩት መርሃ

[00:51] ግብራችን ነው። በዛሬው ዝግጅታችን ልጆቻችን የማን ናቸው በሚል

[00:55] ርዕስ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በተለይም በማህበራዊ ጉዳይ ላይ ሰፊ

[00:59] ኦርቶዶክሳዊ ትምህርትን በመስጠት የምናውቃቸው መጋቢ ሃላፊ ቅሲስ

[01:02] ፋሲል ታደሰ የቀረበ ጥናታዊ ጽሁፍ ዝግጅትን ወደ እናንተ

[01:06] የምናደርስ ይሆናል። በዚህ መርሃ ግብር ልጆቻችሁን በምን አይነት

[01:10] ሁኔታ እያሳደጋችሁ እንደሆነ እራሳችሁን ታዩበታላችሁ በተለይም

[01:14] ጤናማ ያልሆኑ የልጆች አስተዳደግ አይነቶች በስፋት ይዳስሳሉ ብዙ

[01:18] ቁም ነገርን ታተርፉበታላችሁ እስከ መርሃግብራችን ፍጻሜ ድረስ

[01:22] አብራችሁን ቆዩ

[01:23] [ሙዚቃ]

[01:27] የልጆች የእግዚአብሔር

[01:30] ስጦታነትን በማንሳት እንጀምራለን። ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች

[01:34] ናቸው የሚለውን ስንል አንደኛ የልጆች ስጦታነትን እንይ የልጆች

[01:38] ስጦታነት ስንል እግዚያብሄር በጋብቻ ልጆች እንዲወለዱ ፈቅደዋል

[01:42] ነው። እግዚአብሔር በጋብቻ በኩል ልጆች እንዲተኩ ፈቅደዋል።

[01:46] የጋብቻ አላማም አንዱ ዘር መተካት ነው ያው በወሪዝ ዘፍጥረት

[01:49] ምዕራፍ አንድ ቁጥር 28 ላይም ብዙ ተባዙ ምድረንም ሙላት አዳም

[01:53] እና ዮሐን ነው በአንዲት በረከት ባረካቸውና ብዙ ተባዛው አለ።

[01:57] ስለዚህ ባልና ሚስት በአንድነት እየኖሩ እግዚአብሔር ከፈቀደ ዘር

[02:01] እየተኩ እንዲኖሩ ፈቅዷል። ቆነጃጅት ሊያገቡ እና ሊወዱ ይገባል

[02:04] ይላል አንደኛ ጢሞቲዎስ ምዕራፍ 5 ቁጥር 14 ላይ እዚህ ላይ

[02:08] አንድ ነገር ታያላችሁ ቆጂት መጀመሪያ ምን ይላል ሊያገቡ ስለዚህ

[02:13] ከመውለድ ጋብቻ ይቀድማል ማለት ነው ሳያገቡ መውለድ መኝታው

[02:19] ኃጢአት ነው። ልጁ ግን የእግዚአብሔር እግዚያብሄር ሚስጥር

[02:22] የሚገለጥበት ይሆናል አናውቅም። ስለዚህ ቆጆች መገመሪያ ሊያገቡ

[02:27] ከዛ ሊወጡ ይገባል። ልጆች ስንደል እንግዲህ የጋብቻ ፍሬ የሆኑ

[02:31] ከህጻናት እስከ ወጣትነት መዳረሻ እድሜ የሚገኙትን ነው። ስለዚህ

[02:36] ከአራቱ ባሪያ ስጋ አንጻር ከአንድ እስከ ያለው ይሄ ያተኩራል

[02:39] እሳታዊ ባህሪ የምንለው ላይ እናተኩራለን። በጣም የሚያተኩረው

[02:42] ግን ከዚህ ከአራት አመት ጀምሮ እስከ 15 ወይም እስከ 14

[02:47] ያለውን የበለጠ ሃሳቦቼ እዛ ላይ ያተኩራሉ ለቀጣይ ህይወት ሁሉ

[02:50] በጣም መሰረት ተሰረት የሚጥሉበት እድሜ ስለሆነ

[02:54] ነው። ቅዱስ ዮሐንስ አፍ ወርቅ ልጆችን የመዳን ምክንያት

[02:57] እንደሚሆኑ ስለ ስጦታነታቸው ሲገልጽ በመክሊቱ መስሎታል በማቴዎስ

[03:02] ወንጌል ምዕራፍ 25 ላይ ሁላችሁ ምታውቁት ነው ወደፊት

[03:05] በሚመገኘው ከደብረ ዘсіት በኋላ ባለው ሰንበት ገብርኤል በሚለው

[03:09] ቤተክርስቲያናችን በዝማሬም በትምህርት የምትገልጠው ታላቅ ሰንበት

[03:12] ነው በሰላም ያድርሰን ማቲዎስ 25 ላይ ያለው እንደምታውቁት እ

[03:18] ማቴዎስ 25 ቁጥር 21 ጀምሮ ገብርኤል በጎታ ታማኝ አገልጋይ

[03:22] እናም ለድህነት ያበቃሉ ማለት አትርፎ መገኘት ነው። የተሰጠንን

[03:27] ልጅ አትርፈን መገኘት የእግዚአብሔር ሰው መንፈሳዊ ፍሬ የሚያፈራ

[03:32] ምታፈራ አድርጎ መገኘት ነው። ስለዚህም የእግዚአብሔር የሰጣቸውን

[03:36] ልጆች ወላጆች በጎና መልካም ህይወት ያላቸው እንዲሆኑ ማድረግ

[03:42] ማትረፍ ነው። ሰሞን እና ኤቅሲያ የማን ወላጅ ናቸው? ትላንት

[03:48] ያከበርነው? አትረፉ ማለት

[03:50] ጻድቁ አባታችን አቡነ ገንፈስ ቅዱስን እ ከመስጠት በላይ

[03:54] ከማስገኘት በላይ በረከታቸው የደርብን ፀጋብ እና እግዚአብሔር

[03:58] የማን ናቸው? የአቡነ ተክለሃይማኖት ዘካሪያስ እና የኤልሳቤ

[04:03] የቅዱስ ዮሐንስ ከነሱ በላይ ገብርኤል አለ በጎት ታማኝ አገልጋይ

[04:07] የተሰጣቸውን አንድ ብዙ አድርገው የተገኙ በወለዳቸው ልጆች

[04:11] አለምን ያስባረኩ ቃል ኪዳናቸው የሚረዳን የቅዱሳን በረከት

[04:15] ይደርብን። እሌኒ በቆስ ጴንሮስ

[04:18] አትርፋለች። አዎ አዎ አትር አለች። ቆስጠንቲኖስን ሃይማኖታዊ

[04:22] ትምህርት አስተምራ በማሳደጓ ለሃይማኖቱ ይቆረቆር ያደረገች።

[04:25] ሶስት መቶ አስራ ስምንት ሊቀ ሊቃውንት እንዲሰበሰቡ በኑፋቄ

[04:29] የነበረው አርዮስ እንዲወገዝ ያመቻቸው ቆስጠንስ ነው። የማን ልጅ

[04:34] ነው? የሌይ ልጅ ነው። አትራፊ ነች ማለት ነው። ስለዚህም

[04:38] ለሀገር ለዓለም ለመንፈሳዊ ክብር የሚበቁ ልጆችን ማትረፍ ነው።

[04:43] ስለዚህ በመክሊት

[04:47] መስሎታል እንግዲህ በቀጣይ

[04:52] የምንሻገረው የልጆች አስተዳደቅ

[04:55] አይነቶች በአጥኚዎች እይታ

[04:59] ነው። አጥኚዎች

[05:02] ስንል በዚህ በአስኳላው አለምም በመንፈሳዊ አስተምህሮም ስለ

[05:07] ልጆች አስተዳደርግ በጎውን

[05:10] የማይገባውን ብዙም ባይባል ጥቂት የጻፈዋል። እ የመጀመሪያው

[05:15] እንግዲህ የልጆች አስተዳደግ አይነቶች ላይ የሚያተኩሩት ብዙዎቹ

[05:17] አንደኛው ሁሉን ፍቃድ ፍቃጅ አስተዳደግ ነው። ሁሉንም ነገር

[05:21] እየፈቀደ የሚያሳድግ ወላጅ ሁሉን ፍቃጅ አስተዳደግ

[05:25] የሚባለው አሁን እንግዲህ አብዛኛው ልጆቻችን የማን ናቸው እያለ

[05:28] ነው አይደል ስለዚህ እራስን እንድንፈትሽ ነው። ሁሉን ነገር

[05:32] የጠየቁትን ሁሉ

[05:35] ይፈቅዱ እ ምንም አይነት ነገር ይሄ ይጎዳሃል ይሄ ጎዳሻል ብለው

[05:39] መከልከል

[05:40] የማይፈልጉ መከልከልን እንደ ነውር የሚያ ወይም ይበላሽብናል

[05:45] እንዲህ ብለው በተቃራኒ የሚያስቡ ስለዚህ ሁሉን የጠየቁትን ሁሉ

[05:49] መስጠት ማድረግ ፈቃድ መሆን ይልቅም በዚህ ዘመን እንደ ከባድ

[05:53] ችግር የሚታየው እንደ ስልክ

[05:56] ያለው በፕሮግራም አንዳንድ ነገሮች ሊደረጉ ይችላሉ ግን ምግብ

[06:00] አልበላካ ለአንድ ህጻን ልጅ ገና ለትምህርት ቤትም ለምንም

[06:04] ሳይበቃ ከሶስት አመት ገደማም ወይ በታችም ሆኖ ሊሆን ይችላል

[06:07] አንዳንዴ ይህ የስልክና የ ዲጂታል ነገሮችን እ መስጠት ከሁሉም

[06:13] ፍቃጅነትም አንጻር የሚታይ ነው። ጊዜ ገድቦ ይልቅም ደግሞ

[06:18] ለትምህርት ለመረጃ ቋንቋ የመሳሰለው እንዲለምዱ ገና ነበር

[06:21] እድሜያቸው አብዛኞቻችን ምግብ እንዲበሉልን እኛ ስንሰራ

[06:25] እንዳይከለ

[06:27] እንዳያስቸግሩን ወይ ስትጫወቱ ወይ ደግሞ ኳስ ጨዋታ ስታዩ

[06:31] እንዳይረብሻቹ ድንገ ሴቶቹ ደግሞ ቃና ቲቪ ሲያዩ እንዳይረብሻቸው

[06:35] ሊሆን ይችላል እንደየፍላጎታችን ብቻ እንካ በቃ እንኪ እንልና

[06:40] ስልክ እንሰጣለን በስልክ ጥገኝነት ላይ ሆኖ ማደግ ምን ያህል

[06:44] ጉዳት እያመጣ እንደሆነ ከኔ በላይ የምታውቁት በፍጹም አይሰጥ

[06:48] እያልኩዋቹ አይደለም የሁሉም ፍቃነት የሁሉን ሁሉን ፍቃድ ሆኖ

[06:52] የማሳደግ ግን አንድ ውጤትና በኋላም ዋጋ የሚያስከፍል እቺግ

[06:55] ከባድ ጉዳይ ነው። በይበልጥም በባህር ማዶ በእውነት ከሆነ

[06:59] ወደፊት በቁጥር ጭምር

[07:01] አዘጋጀዋለው እ መጠይቅ ያዘጋጀው ስለሆነ ባህር ማዶ ላይ አንድ

[07:06] ሶስት ጊዜ በሄድኩባቸው ሃገራት በግርድፉ የምናገረው በድፍረት

[07:09] ከ60% በላይ ልጆች የወላጆች አይደሉም። የስልክ

[07:14] ናቸው። የሞ የ

[07:17] ከናቱ ይልቅ ሞባይሉን ነው የሚፈልገው ከአባቱ ይልቅ ሞባይሉን

[07:20] ነው የሚፈልገው ወይም ደግሞ የሶሻል ሚዲያ መጠቀሚያዎችን ነው

[07:24] ሚፈልገው አብዛኞቹ አያወሩም በስድስት አመታቸው በሰባት አመታቸው

[07:29] አፋቸውን ያልፈቱ አሉ ከወላጅ ጋር እማ አባ እንኳን እያሉ

[07:33] እንዲያወሩ ድል አላገኙም ወላጅም ቢዚ ይሆናል ስራ ይበዛበታል

[07:37] በቃ በዚህ ተጫዋች በዚህ ተጫዋች ይላል ብዙዎቹ ከአይምሮ እድገት

[07:43] ጋር ብዙ ፈተና

[07:45] እየገጠማቸው ብቻ

[07:47] አላቆየሁም። ብዙ የሚያሳዝን ነገር ብዙ እየተናገርኩ እንትን

[07:50] እንዳላሳዝን ግን አንዱ ችግር ግን ምታዩት ነው እኔ ጫፍ

[07:53] ከተናገርኩ በቂ ነው። በእውነት በማይመለከታቸውና እውቀት

[07:58] ያገኙበታል በማይባል እድሜ እንዴ ሌላው ቀርቶ ምግብ እንዲበሉ

[08:02] ተብሎ እንኳን ይሄን መስጠት በኋላ ላይ የሚያመጣውን

[08:05] ነገር እያየን ነው። በዚህ አጋጣሚ ልጆች አንዳንዴ አሁን እንደው

[08:10] በኋላ ካለነሳሁት አንዳንዴ ጥሩ የሚመስሉን ነገሮች በኋላ ላይ

[08:14] ጉዳቱ ከፍተኛ እየሆነ በይበልጥም ልጆች ላይ አንዳንዴ ልጆችን

[08:19] ስናበላ እከሌ እንዳይበለብሽ እከሌ እንዳይበላብ እያልን

[08:23] እያስፈራራን አይደል እንደውም አንዳንዴ ለሌላ ሰው ማንኪያውን

[08:26] ጠጋ እናደርግና በላብ በላብ እንዳይበላብኝ እያለ ይጎርሳል

[08:31] ስግብግብ እየሆነ እንደሆነ ታውቃላችሁ እራስ ወዳድ እየሆነ

[08:34] እንደሆነ

[08:35] ታውቃላችሁ እንዳይበላብህ ተብሎ ያደገ እንዴት ነው የሚያጎርሰው

[08:39] ወደፊት በእኛ ቤት አስፈራርተን አባትህ እንዳይበላብህ ብላ

[08:43] ድንገት እናት ከሆነ የሆነ ለአባቴ አንድ ነገር አላጋራም ብሎ

[08:48] ነው የሚያድገው ማለት ነው። እንዳይበላብህ ተብሎ ይበላል እንዴ?

[08:51] ሌላ ሰው እንደው ባለሙያዎችን እያማከርንም ሌላ ዘዴ መፍጠር

[08:55] ይሻላል እንጂ ሲረባቸው ወይም በጥቂት ጥቂት እያረገን በሚፈልጉ

[08:59] ጊዜ ማቀማመሱ አይነት እየቀያየርን ይሻላል እንጂ ከደከምን ላይ

[09:02] ይቀር አንዳንዴ እንደ ማጫወቻ እና እንደማሳደግያ አርገምስቸው

[09:07] ነገሮች ሲያድጉ ለማቃናት

[09:09] ይከብደናል። ስነልቦናቸው ላይ የሚፈጥረው ነገር ቀላል አይሆንም።

[09:13] ልክ እንደዛ ሁሉ አሁን ሁሉን ፈቃድ የሆነ ስልኩንም መስጠት እ

[09:17] ብዙ ማይጠቅማቸውን ከምግብ አንጻር ነው። ከምግብ ቅድም

[09:20] ብያችኋለው በቁጥር ወደፊት

[09:22] አመጣዋለው። የ14 ዓመት

[09:26] ልጅ በሰላሳዎቹ እድሜ የሚጠበቅበትን ኪሎ ሲመዝን

[09:32] ታያላችሁ። ያ ውፍረት ያ ሰውነት ያመጣችሁ ያመጣው በሁሉም ፈቃድ

[09:37] ቤተሰብ ውስጥ ሆኖ ደሞ

[09:38] ታገኙታላችሁ። የአማራውን የታሸገም ሁሉ ምግብ ሁሉ ትበላርገር

[09:42] አምጪልኝ እሺ በርገር አምጪ እሺ ይሄን ቸኮሊያት አምጪ ድፎ ዳቦ

[09:45] የሚያክል ቸኮላ ሲበሉ ይላሉ ሲያድጉ ግን ሰውነታቸው በጻንነታቸው

[09:49] ስኳር የሚያዙ ነጻነታቸው የተለያየ ደብያት ሃኪሞች ምስክር ናቸው

[09:56] ሁሉን

[09:57] ፈቃድ የአማራ ሌላ ቦታ አይቶታል ቴሌቪዥን ላይ አይቶታል

[10:01] በማስታወቂያ ያዩትን ወዲያውኑር አድርገው መያዙ አይቻልም በቃ

[10:05] ልጁ ወደደው አሁን ካልመጣ ልክ ከአማዞን እንትን እንደሚታዘዘው

[10:09] ምግብም ያዛሉ በሞተር ይዞላቸው ይመጣል ልጁ ሳይ ተብሎ ያ ሁኔታ

[10:15] ሲታይ ግን ሰውነታቸው ላይ፣ ደማቸው ላይ፣ ጤናቸው ላይ

[10:18] የሚያመጣው ሁሉን ፈቃጅ የምንለው በምክንያት እንኳን ይሄ

[10:21] ይጎዳሻል ማይል ስለዚህ ሁሉን በመፍቀድ ይህ ለስህተት ለጉዳት

[10:27] የሚዳረግ አስተዳደግ ነው። እ በዚህ መልኩ የሚያድጉ ልጆች

[10:31] በስተዋላ ላይ ምን ይቸገራሉ ነው ከሌሎች ጋር መኖር ይቸገራሉ

[10:37] እናት እና አባት ለማሞላቀቅ ወይም ደግሞ የጠቀሙ መስሏቸው ሁሉን

[10:40] እየፈቀዱ ያሳድጓቸው እና ልጆቹ ትምህርት ቤት ሲገቡ ገቡ ከፍ

[10:44] የአለም ደረጃ ከፍ እያሉ ሲሄዱ መግባባት ይቸገራሉ። ለምን አለም

[10:49] ሁሉን አይፈቅድላቸውማ ጓደኛ ሁሉን አይፈቅድላቸውማ አስተማሪ

[10:53] ሁሉን

[10:54] አይፈቅድላቸውማ እቤት ሶፋ ላይና ቴሌቪዥን እየሰበሩ ብርጭቆ

[10:57] እንደባቸው እየሰበሩ አድገው ቤት ወንበር ላይ ትምህርት ቤት

[11:01] ወንበር ላይ ልቁ ቢል

[11:03] አይሆንም ያውም

[11:04] ኢትዮጵያ አዎ እናም በባህር ማዶም ቢሆን ናይኗን ልጆቹ ቢደውሉም

[11:11] ግን የልጁ ስህተትም ይታያል እኮ ምን አድርገው የልጆች መብት

[11:14] እንዳለ ሁሉ የመምህራን መብትም

[11:17] አለ። ሁሉን ፍቃጅ የሆኑና አስተማሪ ላይ ትምህርት ቤቱ ላይ እ

[11:22] ትምህርት እየተሰጠ ልብላ ልጠጣ ልውጣ አልማር ሌሎችን የማወክ

[11:28] ምክንያቱ እምቢ ተብሎ አያውቁም። ያ እምቢታ ማለት ይሄ አይገባም

[11:32] ይሄ አይገባም ይሄ ይጎዳሻል ተብሎ አያውቁም ከሌላው ጋር እንዴት

[11:36] ይግባቡ ከዚያ ምን ይሆናል

[11:39] ይጨነቃሉ። ይሄ ኖ የሚለው ነገር ይመጣል ማለት ነው። የስ ብቻ

[11:43] ነው የሚያውቁት

[11:44] ዝ በዚህ መስመር ተሰለፉ በዚህ ግቡ በዚህ ውጡ ሲባል ይሄ ሴቶች

[11:48] ነው ይሄ ወንዶች ነው ሲባል የምንሄ ሴት የምንኖ ሚባል ነገር

[11:52] እና ምርጫ

[11:53] አይፈልጉም ያደጉበት ስለዚህ አለም ደግሞ እንደዛ አይደለም

[11:57] በስርአት የሚመሩ ብዙ ተቋማት ውስጥ ይገባሉ ጭንቀት ለስጋት

[12:01] መዳረግ ሌሎች አልተቀበሉንም የማለት ስሜት ከሰው

[12:07] መሸሽ

[12:10] ብቸኝነት ሃላፊነትም ሳይሰማ

[12:13] የማደግ እድል

[12:18] ይኖራል። ሁለተኛው አምባ ገነናዊ አስተዳደግ ነው። አምባ ገነናዊ

[12:22] አስተዳደግ የሚባለው እንደምትረዱት እ

[12:27] በቁጣ በከባድ

[12:29] ቅጣት ከባድ ቅጣት የምንለው

[12:32] ስነልቦናንም የሚጎዳ አካልንም የሚጎዳ እና ደግሞ ሁሉን ነገር

[12:37] በመከልከል የሚያሳድጉ አሉ። የቅድሙ ፈቃድ ነው በቃ። እዚህኛው

[12:41] ጋር ስትመጡ ደግሞ እንዲያው በህይወት በኛ ማህበረሰብ ወይም

[12:44] በኢትዮጵያዊ ሊሆን

[12:46] ይችላል ሁሉ ነገር መከልከል ደሞ አለ አይሆንም

[12:51] አይቻልም ንግግር ሁሉ ይከለክሉ የዋለበትን የዋለችበትን እንኳን

[12:55] እንዲናገሩ

[12:56] አይፈቀድላቸው ዝም በይ ዝም በልጅ አቦካው ምናምን እየተባለ

[13:01] የተጠቀተ እንደዚ ደሞ ያደግን

[13:04] ብችል እንደ አጥኚዎቹ ይህ ደግሞ ከመከልከል አልፎ

[13:09] ቁጣ እጅግ በጣም እናንተ ቢሆን ራሳችሁን ታዘቡ። ሌላ ቦታ

[13:15] አልሳደብም ሌላ ቦታ አልቆጣም ልጄን ግን በጣም ተቆጥቻለሁ

[13:19] የምትሉ ብዙዎች አላችሁ። በቀኖና ጊዜም እንመካከራለን ብዙ ጊዜ

[13:23] ልጄን ሰድብያለሁ ብለውም

[13:26] ይናገራሉ። አሁን ስድቡ በቀኖና ጊዜ ይፍታልን እግዚአብሔር

[13:30] አሁንም በንስሃ

[13:32] ኖራችሁ። ግን ልጁ ላይ የተለጠፈውስ እንዴት

[13:37] እንቅረፈው። አሁን እዚህ ላይ ማለትም አይገባኝ ስነልቦና ናቸው

[13:42] የሚጎዱ

[13:44] ለምሳሌ እያነጻጸሩ መስደብ ሊሆን

[13:48] ይችላል አንቺ እኮ ታላቅሽ ይበልጥሻል አንተ እኮ ከታሽ

[13:52] ይበልጥሃል አንተ እኮ አትረባም አንቺ እኮ

[13:55] አትረቢም እንዲህ ተብሎ የሚያድጉ ልጆች

[13:59] አሉ በጣም በቁጣ በጣም በዱላ በጣም በከባድ

[14:04] ቅጣት በዚህ መልኩ የሚያድጉ

[14:08] ልጆች አዲስ ነገር አይሞክሩም

[14:13] ትምህርትም ሆነ የተለያየ ማህበራዊ ኑሮ ግዴታ ሆኖባቸው ነው

[14:17] የሚጋፈቱት። ደስ እያላቸው አይማሩም። ደስ እያላችሁ

[14:21] ቤተክርስቲያንም

[14:22] አይዱም። ዱላ ፈርተው ሊሆን ይችላል ስድፍ ፈርተው ሊሆን ይችላል

[14:27] ከባድ ቅጣት እማዬ ከተነሳበት አባዬ ከተነሳበት ይገለኛል

[14:31] በትምህርት ጥቅስ በሚል ፍርሃት ነው አንዳንድ ነገር

[14:35] የሚያደርጉት ቅጣት ፈርተው ነው አንዳንዴ የሚያደርጉት ነገር

[14:39] ሁሉ ቅጣቱም ደግሞ አንዳንድ ቤት ቀላል አይሆንም በከብደ

[14:43] በከፍተኛ ሁኔታ

[14:45] በዱላ በማነጻጸርድ በመተቸት ሞራላቸውን ስነ ልቦናዊ የሚፈልጉትን

[14:51] ነገር በእንጭጭ እድሜያቸው በለጋ እድሜያቸው የሚጎዳ አዲስ ነገር

[14:56] አይሞክሩም። ምክንያቱም ማህበረሰብ ሁሉ

[15:01] የሚቆጣቸው የሚከለከላቸው መስሎ ነው የሚያድጉት ደንጋጣ ነው

[15:05] የሚሉት ፈሪ ነው የሚውሉት ነገሮችን ችን ማይጋፈጡ ነው

[15:10] የሚሆኑት። የሆነ ነገርን

[15:12] ሞክሬ እ ተግዳሮቱንም አልፌ ውጤት አመጣል ብለው

[15:17] አያስቡም። ለመግባት ለመውጣት በርን ለማንኳኳት ለመሰለፍ

[15:20] ለመሳሰል ሁሉ ደንጋጣ ነው የሚሆኑት። ውሃ እየጠማቸው ቀርቶ

[15:24] ላይጠቱ ይችላሉ። እየራባቸው ራቤ ላይ ይችላሉ።

[15:29] ራቤ ቢሉ ራሱን ይገረፉ ነው

[15:31] የሚመስላቸው። ጠማይ ቢሉ የሚደበደቡ ነው

[15:35] የሚመስላቸው። ከቤተሰብ ሲለዩ በኋላ

[15:39] ላይ በጣም ለጎጂ ነገር ይጋለጣሉ። ይሄም አሁን በቁጥር

[15:43] አላቀርበው

[15:45] እንጂ በተሞክሮ ግን በእውነት ከኔም በላይ የምትመሰክሩት

[15:49] ትኖራላችሁ። ለሱስ የተዳረጉ በርካታ ከ13 አመት እስከ 18

[15:54] አመት

[15:55] የሚደርሱ አሁን ከሱስ ነጻ እየወጡ ያሉ ልጆች አሉ። ልጆች አሉ

[16:00] በተለያየ መንገድ

[16:02] የመጡ። ወይ ቤታቸው ወይ ቤተክርስቲያን ወይ ቢሮ እኔም በአቅሜ

[16:05] ማገኛቸው።

[16:07] ወደ ኋላ ታሪካቸውን በአቅሜ ለመመርመር

[16:10] ሞክሪያለው። በቁጣ ነው

[16:12] ያደጉት። ወይ እናትን ወይ አባትን አንዳንዴ ሁለቱንም በጣም

[16:16] ፈርተው ነው ያደጉት። እጅግ በጣም ተገርፈው ነው

[16:20] ያደጉት። አንዳንዶቹ የበቀል ስሜት ሁሉ

[16:24] ይሰማቸዋል። አንዳንዶቹ በቃ እናትነት ደብዳቢነት አባትነት

[16:29] ገራፊነት አድርገው ነው

[16:32] የሚስሉት። ትዳር ጭራሽ አይመኙም።

[16:36] በቃ እንዲሁ በሜዳ ላይ በቃ ኑሮ የኑሮ ጣም ብዙም አይረድም

[16:41] አያጣጥሙትም አትረቢም አትረባም ተብሎ ስላደጉ እኔ እኮ አልረባም

[16:46] ብለው ነው

[16:49] ያስቡት አንድ ትምህርት ቤት የት

[16:51] ላይ በራሳቸው የማይተማመን ይሆናሉ የሚለውና

[16:55] የፈሪነትን አንዲት የ 14 አመት

[16:59] ልጅ ከአራተኛው ፎቅ ላይ ራሷን ልታጠፋ ስትል

[17:05] ልጆች

[17:09] አዳናት። ወላጅ በሆነ ጉዳይ የቤት ስራ ባለመስመራቱ አስተማሪ

[17:13] ይቅርታ ተቆጥቷት ወላጅ አምጪ ብሏታል ወላጀን ከማመጣህ በሞት

[17:21] ይሻላል አትረቢም አንቺ ብሎ እንደዚህ ታናሽ ይበልጥሻል

[17:26] እየተባለሽ ነው

[17:28] ያደገችው። ያምና ጉዳይ ነው ያምነው

[17:33] እነዛ ከአዳዋት ልጆች መካከል ነው ለኔ

[17:37] የነገሩኝ አንዲት የክፍላችን ልጅ እራሷን ልታጠፋት ስትል

[17:41] ላስተማሪ ነገርን በኋላ አዳናት እንዲህ አለች እራሷን እንደመሳት

[17:45] ብላ ወደቀች ውሃ ጠጣናት እንዲ እንዲህ ብለው ነገሩኝ ማለት

[17:49] ልጆች ነገሩን በቸልታ አላለፍነውም እዛ ካሉ አባቶች ጋርና

[17:53] ከማቃቸው መምህራን ጋር ለመመካከር ሞከርን ልጅቱን አገኘናት

[18:01] መናገር እንኳን እየፈራች እና እንደው በመድሃኒአለም ለእናቴ

[18:06] እንዳትነግርብኝ እያለሽ ነው

[18:10] የምታወራው እጅግ በጣም እንደው ሆድ የሚያላውስ ነበር የ15

[18:14] አመት

[18:15] ልጅ ለምን እራስሽ ልታጠፊ ፈለግሽ ምን እሰራለሁ

[18:20] ኖሬ እናቴም አትረቢም ትለኛ አባቴም ዞር ብሎ አያየኝም በዛ ላይ

[18:25] ደግሞ አስተማሪ ወላጅ አምጫልኝ ምን አይነት ወላጅ ነው የማመጣው

[18:28] እሷን አመጣ ማለት እኮ ለሊቱን ስገረፍ ነው

[18:31] ማድረው። ስለዚህ ባልኖርስ ብላ

[18:35] ወሰች እንደምንም ብለን በዘዴ በጥበብ አባቶች በማማከር እሷ

[18:39] በማታውቀው መንገድ እናቷን

[18:43] አገኘናት። ነገርናት

[18:45] የሆነዉን አታውቅም

[18:48] ይገርማችኋል ልጄን ገደልኳት አለች አሁን እየነቃቹ ልጄን

[18:54] ገደልኳት አስከሬን እኮ ልትወስጂ ነበር የገጹን መናገር ስላለብን

[18:58] ነው? ምን ነበር የሚሰማች ልጆች እኮ አሉን እኛ እራሷን

[19:04] አትፍታ እጅግ በጣም አዘነች ነገሩን ለማሳጠር ያን ቤተሰብ

[19:08] እስካሁን ድረስ እየተመካከርን ነው ጥሩ መስመር ይዞልናልቱንም

[19:12] እያበረታን ነው ከኔ የተሻሉ አባቶችም ያስጠኝ ሁሉ መድላት

[19:16] እየጎበዘች ነው ይሄን ሁሉ ያመጣውና ያቺ ልጅ እራሷን

[19:19] እስከማጥፋት የሞከረችው ከአራተኛ ፎቅ ላይ ለመወርወር ያቀደችው

[19:23] ግን አትረቢም ተብላ

[19:25] ስላደገች ወላጅ

[19:28] አስተማሪ ፊት መጣ ማለት ስገረፍ አድራለው እደበደባለው ይሄ ነው

[19:31] በቃ አምባገነና

[19:32] አስተዳዳሪክ ግን እየተረዳችሁኝ ነው ብዙ ምሳሌ ተሞክሮ ከኔ

[19:37] በላይ ታውቃላችሁ በይበልጥም የቅድሙ ጉዳይ

[19:41] ይሰመርበት ወደ ሰዶ ግብር የገቡ በማንጠብቀው እድሜ ውስጥ ቄስ

[19:46] እና ሃኪም የማያውቀው ምስጢር የለም ብዙ መናገር እንችላለን እና

[19:51] አንድ ስንፈለፍ እንደው ንስሃ ሰጠን ብቻ አንሸኝም ቤተሰብ ጋር

[19:55] እናገኘዋለን ጉዳይ

[19:57] ዱላ ፈራቻ ከማይገባ ቦታ ብለው ማይገባ ሱስ ውስጥ

[20:02] ገብተው በባህር ማዶ ያውም የካህል ልጅ በዚህ ቦታ የእከሌ

[20:07] አልላችሁም ይህ አምባ ገነናዊ

[20:11] አስተዳደግ በሃር ማዶም ተከትሎ ሄደና እናት እና አባት ሁለት

[20:15] ያው ዲያቆናት ናቸው ልጆቹ በደንብ አርገው እየገረፉ አሳድገዋል

[20:19] እዛም ቢሆን ውጪ አገር ነኝ

[20:23] ብለህ አዎ እላይ አትችወጣም ብዬ

[20:26] እያሉ ቅጣት አይነት አለው መጨረሻ ላይ እኮ

[20:29] እንማከርበታለን። አምባ

[20:31] ገነናዊ እንኳን በባህር ማዶ አለም አይደለም በዚህ በከተማው

[20:35] እንኳን በመርሃ ግብር በፕሮግራም የሚመራ ብዙ አይነት አኗኗር

[20:38] አለ። ያ የሌለው እጅግ በጣም

[20:41] ዱላ አስበርክ

[20:44] የሚገርኳቸው በጣም ሰውነት በሚጎዳ ዱላ

[20:47] የሚቀጧቸው ልጆቹም

[20:50] ሌላ እንኳን ለፖሊስ እንዳያሳውቁም ለትምህርት ቤት እንዳያሳውቁም

[20:54] በከባድ የግእዝ ብዝት ያልታስረው አደጉ።

[20:58] ኮሌጅ ገባዋ አጋጣሚ ሁለቱም አንድ አይነት ኮሌጅ ገቡ። አሜሪካ

[21:03] ሃገር ነው። አባት እና እናት ልጆቻችን ለኮሌጅ በቁልን ብለው

[21:07] ደስ ብሏቸው ሊያደርሷቸው ሄዱ። ልጆቹ ማምሻውን ለካ

[21:13] ተማክረዋል። ሁለቱም ትምህርት ቤት ካደረሷቸው

[21:16] [ሙዚቃ]

[21:18] በኋላ የአንድ አመት ልዩነት ነው ያላቸው ዲያቆናቶ ያደጉ ናቸው

[21:22] ያውም

[21:22] የቀደሱ። ሁለቱንም አባት እናነታቸው ምን አሉ? ካሁን በኋላ

[21:28] [ሙዚቃ]

[21:30] እንዳትደውሉ። ከዚህ በኋላ ግዝቱ

[21:34] ተጥሷል። ልጅ አለኝ ብላችሁ

[21:37] እንዳትደውሉ። ስል ፈልግ ወይ እንመጣለን ወይን

[21:41] እንደውላለን። ይሄን የሰማሁት ከወላጃቸው ነው። በይበልጥም

[21:47] ከእናት። ትምህርት ቤት ገብተው ሁለቱ ልጆች ለእናታቸው የደወሉት

[21:52] አንድ ጊዜ ነው። ያውም የሆነ የቅድመ ማያት

[21:55] ስንፈልገው እየሰማችሁኝ ነው?

[21:59] እንዳትደውሉ በዛ ሀገር እህግ ደግሞ አለመብት ናቸው። አባቴ

[22:03] እናቴ በማልፈልገው ሰአት ደውሎ

[22:06] ረበሸኝ ብሎ ሊያሳግድ

[22:08] ይችላል። አባትም አንድ አመት ሲያለቅስ እናትም እንደዚሁ አሁን

[22:13] ለልጆቹ ሽማግሌ ሊላክ ነው። ከዛ በኋላ የሆነዉን አላቅም

[22:17] እግዚአብሔር ይቅናቸው። ሽማግሌ ልክ ነው እባካችሁ ልጆች ኧረ

[22:21] እነትን አባትን ሊባደ ውሉ ብሎ አይደለም መምጣት ድምጻችን

[22:26] እንዳሰሙ ለምንድነው ይሄ ነው ያነሳሁት ከቤተሰብ

[22:29] ሲለዩ ውሳኔያቸው ከባድ ይሆናል ለምን ያን አስተዳደግ እንደ

[22:34] እስር ቤት ነው

[22:35] የሚያዩት ከዛ አስተዳደግ መውጣት ከባድ ነጻነትና በራሳቸው በቃ

[22:40] ወይቅ ሊሆኑ ይችላሉ እግዚያብሄር ከረዳቸው ደግሞ ድንገት ያቺን

[22:43] የትንሽነታቸውን ፍንጭ ይተው ሊኖሩ ይችላሉ በዚህ አጋጣሚ በጣም

[22:48] በአንባገነናዊ በአርማሉም ቢሆን በአንባ ገነናዊ ስርአት የሚያድጉ

[22:51] ልጆች በስተዋላ ላይ በይበልጥም በኮሌጅ

[22:54] ደረጃ የያዙ ሊቀቁኝ ነው

[22:57] የሚሉት እንዴ በሃገራችንስ ቢሆን ብዙዎቻችን በጊቢ ጉባኤ

[23:02] ያለፋችሁ

[23:03] ናችሁ እኔ እና መምህራን ወንድሞቼ ደግሞ ከጊቢ ጉባኤ ተማሪዎች

[23:07] ጋር ብዙ ግንኙነት

[23:08] ያለን ከጊቢ ጉባኤ ልጆች ጋር የመዋል እድሉ ነበረኝ እንደው

[23:13] ቀደም ባሉት

[23:14] ጊዜያት ብዙዎቹ በተለያየሱስ በተለያየ ችግር በህይበጥም አምስት

[23:19] ኪሎ አራት ኪሎ አካባቢ ኪሎ አካባቢ የሚማሩ ልጆች

[23:24] እንደናንተ ባሉ ጠንካራ ጓደኞች ተስበው እንደምንም ተመክረው

[23:27] ሲመጡ ሚያወሩልን ስላስተዳደጋቸው የሚያሳዝን ነው። በዱላ ታስረው

[23:34] እ በገጠረማ አስተዳደግም ወላጆች ባለማወቅ ልጆቹ ላይ ጫና

[23:37] አብዝተው

[23:39] ረጅም መንገድ እየተጓዙ ተጉዘው ሲመለሱ ደግሞ ከባድ የጉልበት

[23:42] ስራ እየሰሩ ያን ካልሰሩ ደግሞ በአለምጋ እና በዱላ

[23:47] እየተገረፉ ሲፈጩ

[23:50] እያደሩ እዚህ ሲመጡ የምንማም እማዬ የምን

[23:53] አባዬ ከዛ በኋላ አራት ኪሎ ምኑ እንደውም ያኔ ኮሊደሩ የለም

[23:58] የተመቸዉ በየውስጣ ውስጡ ለተለያየ ሱስ ሶስ እንዲያውም ብዙ

[24:02] ልጆች ምስክርነት ሰምተናል ያስተዳደጋቸው አምባ ገነናዊ አኗኗር

[24:06] በማወቅም ባለማወቅም ተጽእኖ ፈጥሮባቸው በጣም በእነሱ አስተሳሰብ

[24:10] በትምህርተ ጥቅስ ነጻ ሆነን ነው ነጻ ሆነን የሚሉት ግን

[24:14] እየሰከሩ ነው ወደ ዝሙት እየሄዱ ነው ወደማይገባ ተግባር እየሄዱ

[24:17] ነው ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያስፋልን በዛ አጋጣሚ ብዙ

[24:22] ትውልድ ይዳ እንጂ በእውነት ከቤተሰብ ርቀው አንዱ ለመልካም

[24:28] ነገርም ሆነ ጠባይ ለመቀየርም ወደ ክፉ ጠባይም ለመሄድ አንዱ

[24:32] ምክንያት የሚሆነው እኮ ትምህርት ቤቶች ናቸው እኮ። እዚያ ላይ

[24:35] መረቡን ዘርግቶ በቃ እግዚአብሄር መረብ ብዙዎችን እየሰበሰበ

[24:39] እንጂ ከታች ከአስተዳደር የመጣውን ሁሉ እያቃና እንጂ

[24:43] እግዚአብሔር የፈቀደው በዚህ ማህበር እና በሰንበት ትምህርት

[24:46] ቤቶች በኩል ከኔ የበለጠ ብዙ አይነት ነገር ችግር ትሰማላችሁ

[24:50] እና አምባ ገነና እና አስተዳደግ ለሀገር የማያስቡ ከማህበረሰቡ

[24:54] ጋር የማይስማሙ

[24:56] የሚጨክኑ ጭካኔን ሰው ላይ የተለያየ ነገር ማድረግን ምንም

[25:01] የማይመስላቸው

[25:05] የመሳሰለው ሶስተኛው ግድ የለሽ ወይም ቸልተኛ አስተዳደግ ነው

[25:09] ግድ የለሽ ወይም ቸልተኛ አስተዳደግ አጥኚዎቹ ደግሞ በዚህ ዙሪያ

[25:14] ሲተኑ በተለያየ ምክንያት ሊሆን ይችላል ሆኖም ግን ለልጆቻቸው

[25:18] ትኩረት የማይሰጡ

[25:21] ትኩረት

[25:22] የማይሰጡ ቢዚ ነኝ ቢዚ ነኝ ቢዚ ነኝ ስራ በውጭም

[25:27] በውስጥም በግላዊም ሆነ በውጫዊ ነገሮች የተጠመዱ

[25:32] ወላጆች በግላዊ ጉዳይ እንለዋለን በውጪም ጉዳይ አንዳንዴ እዚህ

[25:38] ላይ ግን እዚህ ላይ ግን የቤተ ክርስቲያን ልጆች

[25:41] አስቡበት ማህበረ ቅዱሳን የሆነ ክፍል ነን ሰበካ ጉባኤ የሆነ

[25:45] አደር አለብን ልማት ምናምን ክፍል የሆነ ነገር አለብን ስድስት

[25:49] ወጣት ጥናል ልጆቹን አንዱ ጋርም ጉልቻ ላይ

[25:53] የሉም። እዚህ አዳር አለብኝ እዛው አገልግሎት አለብኝ ከሰኞ

[25:56] እስከ አርብ ስራ አለብኝ በዚህ ቀን ቄስ ፋሲል ጋር ቀጠሮ

[26:00] አለብኝ እኛ እንዳታማኘው አይደለም። ከዛ ልጆቻቸው ምን ይሁኑ

[26:05] የቤት ስራ አይስሩ

[26:07] ምንም በኋላ ነው ብንሉት እንዴ ሳያገለግል ኖሬ እንዲህ ያለ ልጅ

[26:12] ነው እንዴ እግዚአብሄር የሰጠኝ የሚለው ደሞ ማማረር

[26:14] ይጀምራል ቤቱን ሳያስተዳደር ነው ቤተክርስቲያን ለማስተዳደር

[26:18] ምንሮጠው ሰው መጀመሪያ ለሚስትህ ለባልሽ ለባልሽ ከዛ ለልጆች

[26:24] እናም እዚህ ላይ ያለ ምንድን ነው አንዳንዴ መንፈሳዊ በሚመስል

[26:28] ጉዳይ ሰበብ አድርገን ማለት ነው አገልግሎት አለብኝ ስራ ብዙ

[26:32] ነው ማህበራዊ ኑሮ ብዙ ነውና ለልጆች ትኩረት አይሰጥም በጣም

[26:37] እነሱ ትኩረት የሚሉት መብታቸውን ሊሆን ይችላል። በቃ የጓዳው

[26:41] ሙሉ ነው ምን ችግር

[26:42] አለ ገና ጨቅላም ከሆነ ደግሞ በቃ ዳዊት ምኑን ገቻለሁ ምን

[26:46] ችግር አለ ይላሉ ትላለች

[26:48] እሱ ብቻ አይደለም ጉዳዩ ዳይፐር አብሮ መቀየርም አለ አብሮ

[26:51] ማጠብም አለ የዳይፐር ዘመን

[26:54] ስለሆነ አብሮ መቀየር ልጆቹ እናንተ በዳሰሳቸዋቸው ቁጥር

[26:58] የሚሰማቸው ስሜት

[27:01] እና ዝብ ብሎ የሚበላውን የሚጠጣውን ጠረቤ ዛሬ ወርሮ መሄዳ

[27:05] አይደለም እናም ለልጆች ጉዳይ ትኩረት የማይሰጡ በግል ላይም ሆነ

[27:10] በውጣኝ ነገሮች የተጠመዱ ወላጆች በኋላ ላይ ግን ዋጋ ሲከፍሉ

[27:15] እናያለን ስራ ሲቀነሱ ብዙ ነገር ሲተቡ ሁሉ ይቸገራሉ።

[27:20] በስነልቦናም በአካልም ጤና የተዛባ ትውልድ ወይ ይመጣባቸውና

[27:24] ቁጭቱ ከባድ ነው

[27:26] ወገኖቼ ትኩረት የማይሰጡት ለልጆቻቸው ይሄ ደግሞ ምንድነው ቁጣም

[27:31] የለም አድናቆትም የለም አራት አመት አምስት አመት ስድስት አመት

[27:34] አካሉ ልጆችን አይታችሁ እንደሆነ ሲወድቁ እንኳን አድናቂ

[27:39] ይፈልጋሉ ወድቆ አድናቄ ጎበዝ ጎበዝ

[27:43] እንዲባሉ የሆነ ነገር ባደረጉ ቁጥር በቸከቸኩት ነገር ሁሉ

[27:46] እንዲጨበጨብላቸው

[27:48] ይፈልጋል። የሆነ ባደረጉት ነገር ሁሉ ጥሩ ነገር ካደረጉማ የሆነ

[27:52] እቃ ካቀበሉማ አቤት አቤት አቤት በቃ እንዲመረቁ ሌላ ጨዋታ

[27:57] እንዲፈጠርላቸው ይሄንን አያገኙም ብዙዎቹ። ለልጁ ትኩረት

[28:00] የማይሰጥ ይውደቅ ይነሳ ይጫወት አይጫወት። ምን አይነት ነገር

[28:04] ይውደድ

[28:05] አይውደድ ተግሳጽ ቁጣ ያልኩት ይሄ ተግሳጽም የለም አድናቆትም

[28:10] የለም። እንዲህ አይነቶቹ ልጅነታቸውን ተነጥቀዋል እንዲሆን ጎበዝ

[28:15] ልጄ ተብሎ ብለውም

[28:18] አላደጉም ይሄ ልክ አይደለም ይሄንን እንዲህ ብታደርገው ጥሩ ነው

[28:21] ተብለውም ደግሞ ማስተካከያ

[28:25] አልተሰጣቸውም። ደፍተራቸውን ማየትማ ሌላ ጉዳይ ነው። ተማሪ

[28:29] ልጆች አላችሁ እስኪ አስተውሉ በእውነት። በውጪውም በውስጡም ብዙ

[28:33] የምንታዘበው አለ። ድንገት እሷ ታስጠናለች ብሎ ሊሆን ይችላል

[28:37] ባል እሱ ያስጠናል። ትምህርት ላይ እሱ ይሻላል ብለሽ ልትሆን

[28:40] ይችላል ብላችሁ ሊሆን እህቶች

[28:43] ሚስቶች ግን አንዳንዴ ገለጥ አድርጋችሁ ፈርማችሁታል።

[28:46] ታውቃላችሁ? አንዳንዴ እንደ ምን እየጻፈ ነው? ጽሁፉ ምን

[28:49] ይመስላል? ጽሑፉ ምን ይመስላል ብላችሁ ወይ አድነቃችሁ ወይ

[28:53] ደግሞ እንደዚህ ቀን አርጊ ብላችሁ ታውቃላችሁ? እስከ 14 አመቱ

[28:56] ድረስ መስተካከል የሚገባው ለምሳሌ አንድ ልጅ በአጋጣሚ በአጋጣሚ

[29:01] በአጋጣሚ አግኝቼው ፊደላትን እያዞረ ነው

[29:04] የሚጽፈው። ዱ ለምሳሌ ወደዚህ ምትሆነው

[29:08] ወደዚህ እርን ወደዚህ እንደዛ ገጥሟችኋል? 78 ላይ ብዙ ጊዜ

[29:14] አለ በሳይንሱም የሚባሉ ዲስኦር ምናምን ነገሮች ሊባል ይችላሉ

[29:18] ግን አደጋ አይደሉም። በጣም ሚስተካከል ነው አስተማሪዎች ደግሞ

[29:22] የበለጠቁት አላቸው። 14 አመት 15 አመት ድረስ ግን ፊደል

[29:26] እያዞረ ከሆነ ችግር አለ ማለት ነው። ያ ችግር ልጁ ላይ

[29:29] አይደለም አስተማሪው ላይ እና ወላጅ ላይ ነው ሁል ጊዜ ለካ

[29:34] አስተማሪው ወላጆች ተከታተሉ ወላጆች ተከታተሉ ይላል። እናትም

[29:39] አባትም ዲሲ ስለሆኑ ተከታትሎ አያውቁም እስከ 14 አመቱ ልጁ

[29:42] እያዞረ ነው የሚፈው።

[29:45] ኧረ ኑና ላናግራችሁ ብትልም አስተማሪ ቢልም አስተማሪ ሄደው

[29:49] አያውቁም። ከልጁ የሰማሁት አስተማሪ ምን ይላል ወላጆቼን አምጣ

[29:53] በኔ ብቻ እገዛ ሊሳተከል አልቻለም እና

[29:56] ወላጆችስ ትምህርት ቤታ በሩን አያውቁትም አለኝ በሩን

[30:01] አያውቁትም በየት በኩል መግቢያ በቃ መሳሪያ ስጡኛል መሄድ ነው

[30:05] እሱም ቢዚ ነው እሷም ቢዚ ናት የወላጆች ቀን የምን ቀን እንኳን

[30:08] የለም አንዳንዴ ሲስብኝ አክስቴ ትሄዳለች አሉ እሷ ደሞ ደፍተሬን

[30:12] ብዙ የማንበብ ልማድም የላትም አሉ። አታነብም አለ። ወይ

[30:17] ጉዳችን ብቻ

[30:20] አስተውሉት ልጆቻችን የማን ናቸው ያስፋልን እኮ ለዚህ ነው ተምሮ

[30:24] መቷል ተምራ መታለች ይላሉ እርና ሩን እየገለበጠ ነው

[30:29] የሚጽፍላቸው። ያ በስነ ልቦና መምህራን ምሁራንም ቢሆን እንዲህ

[30:34] አይነት ሁኔታዎች እያደጉ ሌሎች ነገሮችንም የማየት አቅማቸው

[30:39] የማስተዋል አቅማቸውም እየተጎዳ ነው የሚሄደው። ስምንት እና

[30:42] ዘጠኝ አካባቢ እየተስተካከለ ከሄደ ግን ብዙ ከባድ ጉዳይ

[30:45] አይደለም ሚስተካከል ጉዳይ ነው።

[30:48] ሌላው

[30:49] ቀርቶ የ16 አመት ልጅ አንድ ጊዜ ሲጽፍ

[30:54] አባትየው እንዴ ግራኝ ነህ እንዴ ብሎ

[30:58] ጠየቀው ደግሞ በኛ ፊት እኔማ ለጥናቴ ተመቸኝ ምን ሆነ ነው

[31:04] እስከ ዛሬ ማታቀው ሲበላም ሲጽፍም ግራኝ መሆኑን አላቅም ብሎኝ

[31:09] እርፍ የለም እንዴ ኧረ አብረን ላይ አራት ሰዓት

[31:12] አብረን ምን ያርግ እሱ ቼልሲ ማንቺስተር እገሌ በግራው ኳስ

[31:16] ይመታል ይላል። ልጁ በግራው

[31:18] እየጻፈ በግራ መጽሃፍ ነው እያልኳቸው አይደለም እሺ ተረዱኝ

[31:21] ይቅርታ አድርጉልኝ ወገኖቼ የልጁን ልማድ አላወቀም ለማለት ነው።

[31:27] እንጂ በግራ መሃፍ ኃጢአት ነው ጽድቅ ነው ልል አይደለም ጉዳይ

[31:31] ሚገርማችሁ ያ ሰውዬ ስለ ኳስ ተጫዋቾች ግራና ቀኝ በደንብ

[31:34] ያውቃል ስለ ልጁ ግራ ግን

[31:37] አያውቅም ምን እያልኩ ነው ክድ የለሽ በቃ ምንም ቢዚ ነኝ

[31:41] አንዳንዶቹ በአገልግሎት አንዳንዶቹ በማህበራዊ ሰበብ

[31:46] ሌላ ቦታ የተናገርኩትን አሁንም ልናገር እዚው አዲስ አበባ ላይ

[31:48] ነው። ሁለቱም ትልልቅ ተቋማት ላይ እንደ ታላላቅ ሃገራችን

[31:52] ሆቴሎች ላይ ነው የሚሰሩት ባልና ሚስቱ ሁለት ልጆች

[31:56] አሏቸው ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በጣም ቢዚ ናቸው በሆቴሉ ስራ እሁድ

[32:02] እሁድ ደሞ ሁለቱም አንዱ በኳስ በስፖርት እሷ ደግሞ በማህበራዊ

[32:06] ኑሮ የእድር ብዛት የማህበረሰብ አገልግሎት ብዛት በጣም ደስ

[32:10] ይላል እኮ ነው። ግን ለልጆቿ ምንም አይነት ጊዜ

[32:13] የላትም። ልጁ የፖሊስ ወረቀት

[32:16] መጣለት በአደንዛዥ እጽ ጉዳይ

[32:21] ተከስቶ እናት ፖሊስ መጥቶ ፍርድ ቤት

[32:25] ቀርቦ ሁኔታው ሁሉ ካለቀ በኋላ ነው እያወቀች

[32:28] ያለችው። ማነው ልጄ ልጆቻችን የማን ናችሁ ብላችሁ እኮ ለዚህ

[32:32] ነው እውድ ቀን እንኳን በቃ ምንም የተወሰነ እራሳቸውን

[32:36] ጸጉራቸውን መታተብ ከጀመሩ በኋላ ጸጉር ቤት ሄዶ መቆረጥ ከጀመሩ

[32:40] በኋላ ትታለች አባትም ትተዋል ማን

[32:43] ግጥሚያይለት አክስትጎት ጋር ዞር ዞር ብለን እንመጣለን እያሉ

[32:47] ልጅም ሌላ ጉዳይ ልምዳ ከድንግል እና ክብሯ አንሷል

[32:53] ታማሚሆናለች የሃይ አመት ልጅ የ2 ዓመቱ ጎረምሳው ደግሞ

[32:58] ያመስጊል ልጅ በወላጅ ክትትል ማነስ ሰዎችም አምታተውት ከብዙ

[33:03] ነገር ጋር

[33:05] አነካክተውት እስር ቤት

[33:07] ወርዷል አባት እና እናት ቤቱን ታገለ አቅፈው ቁጭ ብለዋል

[33:10] አሁን። እሷ ታሚ ነች ጠበል ለጠበል እጸፍ

[33:13] ሴቷ ወንዱ እስር ቤት

[33:17] ዋጋ ያስከፍላል የት እየዋለ ነው? በቃ እህቴጋ ነው አጎቴጋ ነው

[33:22] እንዴ የት እየዋለች

[33:25] ነው? ምን ነው ስራዬ በቀረ? ጥንቱን ነው እንጂ መጥኖ መደቆስ

[33:30] አሁን ምን ያደርጋል? ደስ ጥሎ ማልቀስ ይላሉ ሃገራችን

[33:34] ሰዎች ቢዚ ነኝ ቢዚ ነኝ ስራ በዛብኝ እሁድሁድ ማህበራዊ ጉዳይ

[33:38] አለብኝ ስፖርት አለብኝ ምን አለብኝ ብረት መግፋት አለብኝ

[33:42] የእንትና ልጅ ወላለች እንትና ጋር የቆየ ለቅሶ አለ ጥሩ እኮ

[33:44] ነው ይሄ ቤትሽ ግን ለቅሶ አለ

[33:48] እኮ የቤት ውስጥ ለቅሶ ልጆቹ የት ናቸው ያሉት በቃ በልቷል

[33:53] ጠጥቷል ጫማ ይላካል ከእህት ከወንድም ይበላል ይጠጣል ምንም

[33:57] ችግር የለም ለካ ችግር አለ ምን እየሆኑ ነው ስለዚህ ግድ የለሽ

[34:01] ወይ ቸልተኛ አስተዳደግ በዚህ ሁኔታ የሚያድጉ ልጆች ብቸኛ ሰውን

[34:06] የሚሸሹ እ ምክንያቱም ልጅነታቸውን የተነጠቁ ናቸው። ጎበዝም

[34:11] አልተባሉምም አስተካክልም አልተባሉምም ምንም አይነት የዚህ የሙ

[34:16] ሞራል የሚባለው ጉዳይም ስሜቱ

[34:19] የላቸውም። ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ግዴሎች ነው የሚሆኑት።

[34:26] የተወደዳችሁ የመረሃ ግብራችን ተከታታዮች በዛሬው ዝግጅታችን

[34:30] ጤናማ ያልሆኑ የልጆች አስተዳደግ አይነቶችን በስፋት አይተናል።

[34:33] ጤናማ ኦርቶዶክሳዊ የልጆች አስተዳደግ ምን ይመስላል የሚለውን

[34:37] በቀጣይ በቀጣይ ሳምንት በዚህ ሰአት ወደ እናንተ የምናደርስ

[34:40] ይሆናል ከቀሪ የጣቢያችን ዝግጅቶች ጋር ሰናይ

[34:45] [ሙዚቃ]

[34:48] [ጭብጨባ]

[34:50] [ሙዚቃ]

[34:53] [ጭብጨባ]

[34:54] [ሙዚቃ]

[34:58] ቆይታ

[35:01] በሃይማኖት

[35:03] ትክክል ሰው መታወቂያ ስድ

[35:09] ትሩፋት ነው ሰነፍ በእምነት ብቻ ብርቱም

[35:16] በምግባ

[35:18] እድናለው የሚል ከቶ ከሰው

[35:22] አይኑ

[35:24] እምነትና

[35:26] ምግባ

[35:28] [ሙዚቃ]

[35:30] ይተባበሩል ነው

[35:32] ክቡር በሀገር ስማው

[35:35] [ሙዚቃ]

[35:38] [ጭብጨባ]

[35:39] [ሙዚቃ]
