# ትኩረታቹ በቀላሉ ይሰረቃል ፤ ግን ለምን???    ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | Manyazewal Eshetu

https://www.youtube.com/watch?v=mU0L0OM5I04
Translation: en

[00:00] ሰዎች ቀኑን ሙሉ ደብሯቸው ዝለው ደክመው የሚውሉት ትልቁ ጉዳይ አልጋቸው ውስጥ ነው
  The biggest issue people spend their whole day feeling bored, sluggish, and tired is in their bed.

[00:03] ሚጀምረው አልጋቸው ውስጥ በተረበሻ ሃሳብ በተደበላለቀ ሃሳብ በአሉታዊ ሃሳብ ጀምሮታል ቀናቸው
  It starts in their bed with a disturbed thought, a mixed thought, a negative thought. Their day has started.

[00:13] አሁን ወደ አዕምሮአችን የምናስገባው የመጀመሪያው ሃሳብ መጀመሪያ ሰው አልጋ ውስጥ ሆኖ ሚያስበው ሃሳብ አልጋል
  Now, the first thought we put into our minds, the first thought a person has while in bed, is about the bed.

[00:17] ነገር ለምሳሌ አንዳንዱ ሰው ገና ከእንቅልፉ እንደነቃ እሺ ደግሞ ነጋ ይላ ደግሞ እጭ ደግሞ ነጋ ውሽ
  For example, some people, as soon as they wake up, say 'Okay, it's morning again.' Then they say, 'Oh, it's morning again.' 'Oh, it's morning.'

[00:26] ደግሞ ዛሬ ቀኑ ሙሉ አጨናናቂ ቀን ነው ውይይ ዛሬ ቀኑ ሲያደክም ብሎ ይጀምራል ያለቀ በቃ
  Again, they say, 'Today is a whole day of anxiety.' 'Oh, today will be tiring,' they start, and that's it.

[00:32] እና ቀናችን አይ ደግሞ ነጋ እጭ ደግሞ ነጋ ብለህ ከጀመርከው በቃ አእምሮ ምንድን ነው የሚረዳው
  And our day, 'Oh, it's morning again.' 'Oh, it's morning,' if you start like that, what does the mind understand?

[00:36] ከቁጥጥር ውጪ ነው ያቀን ላንተ ቀኑ አድካሚ ነው ካለ በቃ ሲያሰለችህ ሲያደክም እንደሚውል ነው የሚረዳው
  It's out of control. If you say, 'That day is tiring for you,' the mind understands that it will be boring and tiring.

[00:41] አንደኛ ቀኑ አስቀያሚ እንደሆነ ቀኑ ቀኑ ደባሪ እንደሆነ ቀኑ
  Firstly, that the day is ugly, that the day is boring, that the day is...

[01:01] አሰልቺ እንደሆነ ቀኑ በጣም በብዙ እንትኖች ማያምሩ ጉዳዮች እንደተሞላ ይነግረዋል ማለት ነው ሰውዬው ስለዚህ አንሶላ ውስጥ ነው ማሰብ የሚጀመረው ስለዚህ ወዲያውን የጭንቀት ስሜት ይመጣል ማለት ነው ትክክል ነው ሲናሉ ያ ነው ስለዚህ ኮርቲሶር እነዚህ የጭንቀት ሆርሞኖች ከፍ ይላሉ ገና አንሶላ ነው ወዲያው የልባችን መስኪ ይዳከማል እዛው ኤሌክትሮ ማግኔቲክ ፊልድ በቃ ስለዚህ ለመጨነቅ በሩ ይከፈታል በቃ ቀኑን ሙሉ በቃ አስጨናቂ ቀን ነው ሲከብ የሚውለው ስለዚህ ንዝረትህ ዝቅ ይላል በቃ ሃይልህ ዝቅ ይላል ንዝረትህ ዝቅ ይላል ምስጋናህ ይሞታል ትልቁ የሰው ልጅ ፀጋ ማመስገን ነው ምንም ነገር ቢሆን ማመስገን መቻል አለብህ እንደ ኢየውም ማለት ሁሉም ነገር ምስጋና ምስጋና አግዶ በማጉረምረም በማጉተም ቀን ተጀመረ ማለት ነው አምላክ ደግሞ የሚጠላው ማጉረምረም አጉረምራሚ ሰው አኩቶምታሚ ሰው በጣም መጥፎ ሰው አመራሪ ሰው።
  It tells us that the day is filled with many ugly things, meaning the person. So, in the sheets, that's when you start thinking. So, immediately, the feeling of anxiety comes. That's what it means. It's correct. When they say it, that's it. So, cortisol, these stress hormones increase. It's still in the sheets, immediately our heart's rhythm weakens. Right there, electromagnetic field, that's it. So, the door to worry opens. That's it. The whole day, that's it, it's a stressful day. It's difficult to spend the day. So, your vibration lowers. That's it, your energy lowers. Your vibration lowers. Your gratitude dies. The greatest gift of a human being is to be able to give thanks. No matter what, you must be able to give thanks. Like that, meaning everything is gratitude, gratitude. Instead of being grateful, you start the day complaining and grumbling. And God hates complaining. A complaining person, a grumbling person, a very bad person, a leader person.

[02:01] በጣም እስራኤሎች ለምሳሌ 40 ቀን ጉዞ 40 አመት ፈጀባቸው የሚሉት በማውቅረምረም በማጉ ተምተም ላይ የተመሰረተ ያለማመስግን
  The Israelites, for example, took 40 days of travel and 40 years to complete it, which is based on grumbling and complaining, and lack of gratitude.

[02:09] ሙሴ እንኳን ድንጋዩን መቶ ነው እና አመስግኖ ነው የሚሰጣቸው
  Even Moses struck the stone and gave them water after thanking.

[02:14] አንድ ቀን ሳያመሰግን ድንጋዩን መታና ጠዋል አትገባም ምድረ
  One day, without thanking, he struck the stone and said, 'You will not enter the land.'

[02:19] አትገባም ተባለ ለምን ስላላመሰገን
  'You will not enter,' he was told. Why? Because he did not thank.

[02:21] እናረመርም ሰው ቀኑ ሁሉ በጣም የጨፈገ ከመለኮታዊ ፀጋ የተላቀቀ
  And we grumble, a person all day is very gloomy, separated from divine grace.

[02:26] ይሆን ይሆናል ማለት ነው። አንሶላ ውስጥ ነው የሚጀምረው ትልቁ።
  It will happen, that is to say. It starts in the bed, the big thing.

[02:29] ስለዚህ ይሄን መርሃ ግብር የሚመለከቱ ሰዎች አንሶላቸውስ ምን
  Therefore, people who observe this program, what about their beds?

[02:32] ማሰብ እንዳለው ቀናቸውን ለማሳመር በቅዱስ ሃሳቦች መጀመር ገና
  To think about how to beautify their day, starting with holy thoughts, even

[02:36] አንሶላ ውስጥ እያለ ይሄም ማደርገው ነው አብዛኛውን ጊዜ
  while in bed, this is also what is done most of the time.

[02:40] ማደርገው ነው። አንደኛ ጠዋት ከእንቅልፍ ስነሳ ሁለት ሃሳቦች
  It is done. Firstly, when I wake up in the morning, there are two thoughts.

[02:44] አሉኝ አንድ ገና ብልጭ የሚል ሃሳብ ሁለተኛ ደግሞ ቁርጥሃል
  I have one, a thought that just flashes, and a second, a decisive thought.

[02:49] የሚባለው ምትወስነው ሃሳብ እና በቃ ልክ አይንህን ገለጥ ስገልጥ
  It is called the decisive thought, and that's it. Just as soon as you open your eyes,

[02:54] አይናቸው እንደተጨፈን የሞቱ ሰዎች በዛ በዛን ቀን ሚሊየንስ
  like those whose eyes are closed, dead people, on that day, millions

[02:57] ይኖራሉ። እና አይንህን ገልጠሃል። ስለዚህ የመጀመሪያውን ትንፋሽ
  will live. And you have opened your eyes. So the first breath

[03:02] ተንፍሰሀል።
  You breathed.

[03:02] ስለዚህ ስለ ትንፋስ ማመስገን አለብን።
  So we should be thankful for breath.

[03:07] ስለ አይንህ መገለጥ እዛን ሶላስ ሆነው ስትጀምረው ማለት ነው
  Regarding the revelation of your eye, when you start it as a solo, meaning

[03:11] ቀንህ።
  your day.

[03:11] ጨፍነህ ልታደርኩ ትችላለህ ላትገልጠው ትችላለህ።
  You can do it with your eyes closed, you can choose not to open them.

[03:11] ግን
  But

[03:15] ገለጥ በቃ ያቺ የመጀመሪያዋ መገለጥ እህ የምትልበት ሳትሆን
  opening, just that first revelation, instead of saying 'sister',

[03:21] አምላክህን ምታመሰግንባት የአይን መገለጥ መሆን አለባት እና
  it should be a revelation of the eye for which you thank your God, and

[03:25] የቀን አዲስ ስጦታ ነው።
  it is a new gift of the day.

[03:25] ዩኖተ የተሰጠ አዲስ ስጦታ ነው።
  It is a new gift given to you.

[03:28] ስለዚህ አዲስ ቀን ስለሆነ በአዲስ ጅማሮ ስለዚህ ማመስገን ነው።
  So, because it is a new day, with a new beginning, therefore, we should be thankful.

[03:33] ስለዚህ ሰው ሲነቃ እኔ ምለው ስልኩን ባይነካ በኋላ ላይ ስለ
  So, when a person wakes up, I mean, if they don't touch their phone, later about

[03:37] ስልክ እናየዋለን።
  phones, we will see.

[03:37] ሰዓቱን እንኳን ባያይ
  Even if they don't look at the time,

[03:41] በጣም መቻኮል ይመጣል ውስዝግብ ነው የሚወጣው በቃ ሰዓት [ሳቅ]
  a lot of rushing comes, it comes out as confusion, just time [laughter]

[03:44] ረፈዶ በቃ የሆነ አይደለ ስለዚህ በዛ ባትምር ቀናህ አልበሸም
  It's late, it's just like that, isn't it? So if you don't start with that, your day won't be blessed.

[03:48] ሁለተኛ የትላንቱን ነገር አለማመላለስ
  Secondly, not dwelling on yesterday's matters.

[03:52] ትላንት ችግር ዛሬ ሌላ አዲስ ቀን ነው ትላንቱ ትላንት ትላንት
  Yesterday's problems, today is another new day. Yesterday, yesterday, yesterday.

[03:56] አልፏል።
  It has passed.

[03:56] እኛ ዛሬ ነን ዛሬ ስለ ትላንቱ ያመለከተንም አልፏል
  We are today. What we missed yesterday has also passed.

[04:01] በቃ አልፏል።
  It's just passed.

[04:01] ስለዚህ [ሙዚቃ] በአዲስ መንፈስ መጀመር
  So [music] to start with a new spirit.

[04:06] ቀሰይ ነጋ ብለህ ምትጀምረው መሆን አለበት።
  You should start by saying 'Qesey, tomorrow'.

[04:11] ለምን ነጋ ውይ ነጋ ው ከጀመርከው እንትን ሽሪንክ ሲፍ የሚለው።
  Why tomorrow, oh tomorrow, if you start it, it's called shrink-sif.

[04:14] ሁለተኛው ሳታውቅ ሳትገነዘብ ፈጥነህ ካልጋ መነሳት ይሄ በጣም አደገኛው ጉዳይ ነው።
  The second is to get out of bed quickly without knowing or realizing it; this is a very dangerous matter.

[04:23] ብዙዎች በቃ ብድግ ነው ሚለው የሚሉት ካልጋቸው በጣም መሆን የሌለበት ነው።
  Many people say they just jump up; they shouldn't be getting out of bed so much.

[04:27] ለምን መሰለህ በህልም አለም ውስጥ ነበርክ ስጋ ተኝቶ ያንኮራፋል ነፍስህ ህልም በማለም ራዕይ በማየት እንትን ውስጥ ናት ረም ውስጥ ናት አዎ እዛ ውስጥ ናት እና ለመቀበል ክፍት ናት ብዙ ነገሮችን ሰማያዊ ነገሮችን ማለት ነው እና ስጋ ሲያርፍ ነፍስ ግን በህልሞች በራእዮች ውስጥ ነበረች እና ልክ ከእንቅልፍ ስንነቃ ያ ጉዳይ ለተወሰነ ጊዜ አብሮን አለ ብንግ እንዳልክ ወደ እንትን አትመለስም ያ ጉዳይ አለ እና
  Do you know why? You were in the world of dreams. The body is asleep and snoring, but your soul is in dreams, seeing visions, in the midst of... in the midst of it. Yes, it is in there, and it is open to receive many things, heavenly things, that is. And when the body rests, the soul was in dreams and visions. And when we wake up from sleep, that matter stays with us for a while. As you said, you don't go back to... that matter exists, and...

[04:56] [ሙዚቃ]
  [Music]

[04:57] መንፈሳዊ እንሳስ መነሳት መንፈሳዊ አነሳስ ስንል እንደውም የተጠደፈ ያልሆነ ያልተቻኮለ አነሳስ ካልጋችን መነሳ ከጀመርን በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም ልክ እንደ ጸሃይ ጸሃይ እኮ በአንዴ
  Spiritual awakening, spiritual awakening, when we say it, it's a deliberate, unhurried awakening. If we start getting out of bed, it's very good, because just like the sun, the sun all at once...

[05:10] አትወጣም አይደል እንትኗን [ጉሮሮን ማጥራት] ብርሃኑን ታሳያለች
  You won't get out, right? Her [clearing her throat] shows the light.

[05:13] ኪሎ እያረገ እጅ ነው ምትወጣው ቶሎ ካልጋ ተጣድፈ ከተነሳ
  As it goes kilometers, it's your hand that comes out. If you get up quickly from the bed, you will be pulled.

[05:17] የነርቭ ስርአት ይደነግጣል በቃ እረፍት ላይ የነበረ እኮ ነው
  The nervous system will be shocked. It was on rest, you see.

[05:20] በድንገት የምታስነሳው የተዛባ የነርቭ ስርአት ይሆናል
  What suddenly makes you get up will be a disturbed nervous system.

[05:24] እስትንፋስህ የልብህ ምትበላሻል አንዳንዴ ትዝ ይልሃል ድንግጥ
  Your breathing and heartbeat will be disturbed. Sometimes you remember, a jolt.

[05:28] የሆነ ስትነሳ ልብህ ይመታል አይደል መልሼ ልተኛ ብትችል
  When you get up, your heart beats, right? If you could go back to sleep.

[05:32] አትችልም በጣም ነው ምትቸገረው ስለዚህ የልብህ የትንፋስ ምትሉ
  You can't. You struggle a lot. So your heartbeat and breathing rate.

[05:35] ተበላሽቶ ነው ምትነሳው ሶስተኛ ሀሳብ ተከፋፍሎ መንፈሳዊ ስሜት
  It's disturbed that you get up. Third, scattered thoughts, spiritual feelings.

[05:40] ሁሉ ተዛብቶ እና ገና ሳትነሳ ውጥረት አስብት ውጥረት ነው በጣም
  Everything is disturbed, and even before you get up, stress. It's stress, a lot.

[05:45] በጣም ደስ የማይል ውጥረት ይጀምራል ስለዚህ ዝቅ ብለው የመነሳት
  A very unpleasant stress begins. So, getting up slowly.

[05:50] ልምድን እንደው ቢጀምሩ
  If you would just start the habit.

[05:55] አሁን አይናቸውን ገለጡ አንሶላችሁ አመሰገኑ አይደል? የመጀመሪያ
  Now they opened their eyes. You thanked them under the blanket, right? First.

[05:58] ፓተርና አልጋቸው ውስጥ እያሉ ኖች ልባቸው ቃላቸው ውስጥንሳቸው
  Pattern and while they were in bed, their hearts, their words, their insides.

[06:04] በማመስገን ቢጀምር ለምሳሌ አሁን ልብህ መጥታ አይደል ደስ ይላል
  If it starts with gratitude, for example, now your heart comes, right? It feels good.

[06:09] ልብህ እኔ በጣም ልብህን መንካት ትልቅ ነገር ነው ልብ ማለት
  Your heart, I, touching your heart deeply is a big thing, to have a heart.

[06:13] የልኡል ቤት ማለት ነው በኛ ትምህርት የለን በለና በበይ
  It means the house of the prince, we don't have it in our education, we said.

[06:17] እግዚአብሄር ዙፋን ትልቅ ነገር ነው እና ምንድነው ሰለሞን
  God's throne is a big thing, and what is Solomon?

[06:21] ተኝቻለሁ ልቤ ግን ንቁ ናት
  I am sleeping, but my heart is awake.

[06:23] አዎ በጣም
  Yes, very much.

[06:25] መጀመሪያ በቃ ትንፋሽ የመጀመሪያ ትንፋሽን በፍቅር ብትነካው
  First, just breath, if you touch your first breath with love.

[06:28] ልብህ ሰውነትህ በነገርከው ቁጥር ነው ሚከፍለው ደካማ ነው
  Your heart, your body, every time you tell it, it pays, it is weak.

[06:32] ካልከማ ነው ሃያል መሆኑን ሃይል ይሰጣል አንድ ቀን እግራችንን
  It gives strength to be mighty, one day our legs.

[06:36] ቴንኪው ብለን አናውቅ አይናችንን አናውቅ አፍንጫችንን አናውቅ
  We don't know to say thank you, we don't know our eyes, we don't know our nose.

[06:39] እጃችንን አናውቅ ተወጠራቸውን ቀርቶ የሰጠህን አትልም እና
  We don't know our hands, let alone their struggles, you don't say you gave it to us.

[06:43] መጀመሪያ ልብህን በቃ ልክ እንደ ጸሃይ ማለት ነው ልብህ ይመታል
  First, your heart, just like the sun, your heart beats.

[06:48] አይደል
  Isn't it?

[06:49] በነፍስ ልብ ሰጥተዋል ደስ ይልህ ይገባል የመጀመሪያው ከዛ በኋላ
  They have given their hearts with their souls, you should be happy, that's the first thing, after that.

[06:52] እስትንፋስ የህይወት እስትንፋስ ገብቷል እና
  The breath of life has entered, and.

[06:55] ስትል የመጀመሪያው እስትንፋስ ለአዲሷ ገጽ ሂወት ተጀመረ ማለት
  When you say it, the first breath means life has begun for the new face.

[07:00] ነው
  It is.

[07:02] እስትንፋስን ትወስዳለህ እና እዛ ሆነ ጌታ ሆይ ስላነቃኸኝ
  You take a breath, and there it is, Lord, thank you for waking me up.

[07:06] አመሰግንሃለው
  I thank you.

[07:08] ዳዊት የሚለው ነገር አለ አንሰከብኩም
  There is something David says, I did not slumber.

[07:11] እኔ ተኛዉ አንቀላፋው ወተን ሳይኩ ተኛዉ ማን እግዚአብሔር
  I slept, I slumbered, I slept without moving, who, God.

[07:14] አንቀህ እግዛብሄር አንቅቶኛል ልናነቃው ነው እሱ ቢያነቃ እዛው
  God has awakened me, I am going to awaken it, if he awakens it, it is there.

[07:18] ሞተ ትቀራለህ ልብህም አይመታም የስንት ሰው ልቡ እዛው እንደ
  You will die, your heart will not beat, how many people's hearts are there as if.

[07:21] በታተመ ቃል ውስጥ ልቤ መቷል አለው ቃል አለኝ አለው እስትንፋስ
  My heart has beaten within the scattered word, it said I have a word, it said I have breath.

[07:26] አለኝ ህያው ነኝ ስለዚህ ለልቤ ለቃሌ ለስትንፋሴ አምላክን
  I have it, I am alive, so for my heart, for my word, for my breath, God.

[07:29] ማመስገሪ ነው ይሰሟል ያንተ ደስታ ውስጦችህ ሲሉ ይሰማቸዋል እና
  It is to give thanks, your joy is heard, when your insides speak, they are heard, and.

[07:34] ሶስተኛው ከአልጋችን ወረድን አሁን እንግዲ ይሄ ሁሉ አልጋ ውስጥ
  The third, we got out of bed, now, all this is in bed.

[07:38] ያለኮ ጉዳይ ነው ከአልጋ ስትወርድ ጨለማ ባይሆን ዳርክ ከሆነ
  It is a matter of being there, when you get out of bed, if it is not dark, if it is dark.

[07:43] በቃ እዛው ቆይ ይልሃል አንሶላውጣ አንዳንድ እኮ እንደለየው
  It says, just stay there, some people, as if they are separated.

[07:46] ገብቶ ይቆያል በቃ እዛው ምንም ብርሃን ፍሰት የለም ስለዚህ
  They enter and stay, just there, there is no light flow, so.

[07:50] እዛው ቆይ ይላል አይምሮም ጭጋግ ይሆናል ብለ አይነት ይሰማዋል
  It says stay there, the mind also becomes foggy, you hear that kind of thing.

[07:56] ተነሳሽነት ያጣል በቃ ግን የስነፍጥረት ታሪክ ስጀምር
  It loses initiative, but when I start the history of creation.

[07:59] እግዚአብሔር ብርሃን ይሁን አለ ብርሃንም ሆነ አየህ ትልቅ ነገር
  God said let there be light, and there was light, you see, it is a big thing.

[08:02] እኮ ነው ብርሃን ይሁን አለ ብርሃንም ሆነ ስለዚህ ቶሎ ምንድን
  It is, God said let there be light, and there was light, so quickly, what.

[08:06] ነው ማድረግ ያለብን መጋረጃም ካለ መክፈት ይኖር መጀመሪያ
  Should we do? If there is a curtain, it must be opened, first.

[08:10] የምታረገው አሁን ስልክ ውስጥ በጣም መጥፎ ነገር ነው ፓተር ልክ
  What you do now, it is a very bad thing in the phone, like a pattern.

[08:13] ነህ ሄደ መጋረጃ ትከፍታለህ ፀሃይን ማየት ትንሽ ላይቷን ሳይበዛ
  You go, you open the curtain, you see the sun, its light a little, without being too much.

[08:20] ንፋስ እንዲገባ ገባ ማድረግ አየህ ሃይል ነው ምታስገባው
  You see, letting the wind in is power, it's what you're putting in.

[08:23] የተዘጋው ማለት ምን ሆነ ማለት ነው ተከፈተ ማለት ነው ከዛ
  What was closed means what happened means it opened, and then.

[08:27] አምስተኛው እና ትልቁ ሰው እየተጎዳበት ያለው ስልኩ ነው እኔም
  The fifth and biggest thing being harmed is the phone, and I,

[08:32] አንተም ሁላችንም ጨምሮ
  you, including all of us.

[08:33] አዎ
  Yes.

[08:34] እጅግ በጣም እየገደለ ነው ያለ ጉዳይ ነው እንግዲ የራሳችን
  It's a matter that is extremely killing us, our own.

[08:38] ውሳኔ ነው ከዚህ በኋላ እና ስልክህን ማራቅ አለብ ስትነቃ
  It's a decision from now on, and you must distance yourself from your phone when you wake up.

[08:42] አብዛኞቻችን እዛችሁ ስር ነው ያለችው እና ቶሎ ብለህ ስልክህን
  Most of us are right there, so quickly, your phone.

[08:46] ወዲያው አነሳ ማለት ወዲያውኑ
  Picking it up immediately means instantly.

[08:50] የኤሌክትሮ ማግኔቲክ ጨረር ነው የሚገባው ማለት ነው በዛ
  It means electromagnetic radiation is entering, through that.

[08:52] በተከፈተው ፖርታል ውስጥ በተከፈተቺው ደጃፍ ገናና ለመቀበል
  In the opened portal, through the opened doorway, to receive.

[08:57] ዝግጁ ነው ህልም አለም ውስጥ ነው ምናምን አለም ውስጥ ትንሽ
  It is ready, it is in the dream world, in some world, a little.

[09:00] የተለየ ነው የሌሊቱ መዋቅር ከቀኑ ይለያል ምክንያቱም ህልም ሌላ
  It is different, the structure of the night differs from the day, because dreams are another thing.

[09:04] ነው ራዕይ ሌላ ነው ብዙ ትንሽ ረቀቅ ያሉ የነፍስ ጉዳዮች ናቸው
  Visions are another thing, they are many subtle matters of the soul.

[09:10] ስለዚህ ወዲያው ስታነሳ ይሄን ስልክን ኤሌክትሮ ማግኔቲክ ጨረር
  So, as soon as you pick up this phone, electromagnetic radiation.

[09:14] ገባ ማለት ነው አሁን ምን አትወድም ብል ስልክ አሁን ስልክ ሰው
  It means it entered. Now, if I say what you don't like, the phone, now the phone, a person.

[09:18] እራሱ ባይደው ደውልኝ እመርጣለሁ በጣም ነው የምጠለው ሲደወልም
  Even if they don't call me, I prefer they call me. I hate it very much when it rings.

[09:22] ሳይል ኖፊኬሽኑ ሜሴጁ ምናምኑ ሲገ የተረባበሸ ሁኔታ ውስጥ ነው.
  Without notifications, messages, and other things, you are in a disturbed state.

[09:27] ገና እኮ ነቅተ አዲስ ገጽ ነው የተሰጠ ከእግዚአብሄር የተሰጠ.
  You just woke up, it's a new page given, given by God.

[09:30] አዲስ ገጽ ነው በማህበራዊ ሚዲያ የሚመጣው ያልተጣራ ዜና በቃ.
  It's a new page, the unverified news that comes on social media, that's it.

[09:34] ይረብሽሃል ምን አገባህ አንተ በሰው ህይወት ምትኖረው የራስህን.
  It disturbs you, what business is it of yours, you who live someone else's life instead of your own.

[09:38] ሳትኖር በሰው ሂወት ትጀምራለህ ታሪክህ.
  Without living your own life, you start with someone else's life, your story.

[09:41] በሰው ህይወት ጀመርክ ህይወትን አቀተመ አንተ ህይወት አይደለም.
  You started with someone else's life, you choked life, you are not alive.

[09:44] ቀኑን ሙሉ ስለዛ ሰው ስታስብ ነው ምትኖረው የሞትክ ማለት ነው.
  You spend the whole day thinking about that person, meaning you are dead.

[09:48] እዛ እዛ ላይ በቃ አንተ ቀን አይደለም ያ ገጽ የሌላ ሰው ገጽ.
  There, there, that's it, that day is not yours, it's someone else's page.

[09:51] ነው ባንተ ደብተር ላይ ሌላ ሰው ነው የተጻፈው.
  It is written, on your notebook, it is someone else.

[09:56] ሁለተኛ ሞባይል የአእምሮ ሂደት ያዛባል እንዴት መሰለህ በመንቃት.
  Secondly, the mobile phone disrupts the mental process, how do you think, upon waking up.

[10:00] ውስጥ ዩኖ የቴታ እና የአልፋ ሞገድ ነው ድል ራዕይ ተመስጦ.
  Inside, you know, it's theta and alpha waves, victory, vision, meditation.

[10:04] ምክንያቱም የአልፋዊ የቴታ እንደምናየው ኖ ሞር ከራዕይ ጋር.
  Because alpha and theta, as we see, are no more connected with vision.

[10:09] የተያያዘ ነው ከግኝት ጋራ መንፈሳዊ ግንዛቤ የያዘ ነው ልክ.
  It is connected with discovery, it holds spiritual understanding, just like.

[10:14] እንቅልፍ ሙሉ ላይ ልክ ደሞ የስልክ እስክሪን ገና እንዳይ.
  In full sleep, just like the phone screen, not yet.

[10:18] ያየሀው የቤታ ሞገድ ነው በቃ አለቀ ፈጣን ሽግግር አንተ እስቲ.
  You saw the beta wave, that's it, it's over, a quick transition, you, come on.

[10:22] ማች ከአልፋ ወደ ቴክ በቴታ እና በአልፋ ሞገድ መካከል ውስጥ
  Mach from alpha to tech in theta and between alpha waves

[10:27] ሆነ በድንገት ብሬን ቤታ ውስጥ መግባት ቤታ ደግሞ ትኩረት
  Suddenly the brain enters beta, and beta is attention

[10:32] ቢከፋፍል ጭንቀት ሩጭ አስበው እስቲ ከመረጋጋት ወደዛ ውስጥ
  If it is divided, anxiety, rush, think, let's go from calmness into that

[10:35] ትገባለህ በቃ ስለዚህ እኔ ኢንስታግራም ከመክፈት ፌስቡክ
  You enter, that's it. So I, instead of opening Instagram, Facebook

[10:40] ከመክፈት ቲክቶክ ከመክፈት ልባችን ሶስተኛው ስልክ ከእግዚአብሄር
  Instead of opening TikTok, instead of opening, our heart, the third phone, with God

[10:44] ጋር አስቀድመን እንዳንገናኝ ያደርጋል በጣም ትልቁና ክፉ ነገር
  It prevents us from meeting beforehand. The biggest and worst thing

[10:48] ያ ነው።
  is this.

[10:50] መጀመሪያ ማለት ግን ጌታ ሆይ ዛሬ ለኔ ፈቃድ ምንድነው ብለን
  At first, we don't ask, 'Lord, what is your will for me today?'

[10:54] አንጠይቅም በሰው ታሪክ ትጀምራለህ በማን አክተር በማን ዜና
  You start with people's stories, with which actor, with which news

[10:58] በማያገባህ ሩክ ቃል ሄደህ ግን ላንተ እግዚአብሄር ዛሬ ያዘጋጀው
  about what doesn't concern you. You go with words, but you don't ask what God has prepared for you today.

[11:02] ምንድነው አልጠየቅም አንተ ዲጂታሉ አለም ነህ እንጂ መንፈሳዊ
  I don't ask what it is. You are in the digital world, not the spiritual world.

[11:07] አለም ውስጥ የለም የለም እና ዩኖ አጎንብሰው አጎና ማለት
  There is no world. There is no. And you know, bending down, meaning to bend

[11:11] አትችልም ቀናህም ሙሉ እንዳም
  you cannot. Your day is full, like

[11:14] ድሮል ሰማይ ሰው የሚያይበት ጊዜ ነበር አሁን ግን በጎ ጎንብሶ
  In the past, it was a time when people looked at the sky, but now, bent over

[11:18] ቲክቶኩ ሚው ፈዞ አንዳንዱ እዛውም አልጋ ውስጥ ይቀልጣል
  TikTok, confused, some people are lying in bed.

[11:22] ተፈጥሯዊ የነርቭ ስርአታችን ይዛባል በቃ ጭንቀት ነው
  Our natural nervous system is disturbed. It's just anxiety.

[11:25] የመጀመሪያው እንትን ስልክ ጭንቀት ነው የሚመጣው የቸኩል ምናምን
  The first thing that comes from the phone is anxiety, rushing, and such.

[11:29] ፍጠን ብረር የሆነ የተረ አሁን ደግሞ ቲክቶኩን ተመልከተሹ
  Hurry, fly, something like that. Now look at TikTok again.

[11:33] ስለሆነ ምንም ነገር የለም አእምሮ ይዛባል ከአንዱ ውጥረት ወደ
  Because of that, there is nothing. The mind gets disturbed, from one stress to

[11:38] ሌላ ውጥረት ከአንዱ ውጥረት ወደ ሌላ ውጥረት በቃ ተወጥረቱ
  another stress. From one stress to another stress. That's it, the stress

[11:42] ይሄ በጣም በጣም እንደው ስልካችንን ማራቅ ብንችል ስለራስህ
  this is very, very much. If only we could distance ourselves from our phones, for your own

[11:46] ጉዳይ ነው ከዛ ከዛ ስድስተኛው
  sake. Then, then the sixth thing.

[11:48] ከስልክ ምናምን ከተለየ በኋላ አልጋ ውስጥ አየን ከአልጋ ወረድን
  After separating from the phone and such, we saw ourselves in bed. We got out of bed.

[11:53] መጋረጃን ጸሃያች ፊታችን ታጥበን ጠዋታችንን በምስጋና መጀመር
  Opening the curtains, washing our faces in the sunlight, and starting our morning with gratitude.

[11:57] እህ
  Uh.

[12:01] አምላክን በማመስገን ቀንህን መጀመር ለምሳሌ በአል ሚስት ልጆች
  Starting your day by thanking God. For example, if there are holidays, a wife, children,

[12:05] ካሉ ምንድን ነው ጠዋት ወደ ምግብ የሚሄዱት አምላካቸውን ሰብሰብ
  what do they do in the morning before going to eat? They gather their God.

[12:08] ብለው በዓል ሚስት ልጆች እንዲህ የጸሎት ቤት ሁሉም የራሱ አንድ
  Together, holidays, wife, children, like this, a prayer room. Everyone should have their own one.

[12:12] የጸሎት ቤት ሊኖረው ይገባል ሰብሰብ ብለው ነው በሰላም
  They should have a prayer room. They gather together and thank God for keeping them safe.

[12:15] ስላሳደራቸው ናቸው አምላካቸውን በምስጋና እንትን ማድረግ ውሃ
  They thank God with gratitude. Offering water,

[12:19] አቅርበው ወደ ምግብ ከመገባት እፍለው ጸጥቶኝ ነው በቃ የሆነ
  before going to eat. It's quiet for me. It's full of some kind of power.

[12:24] ሀይል ሞልቶ ነው የምትወጣው ስለዚህ በምስጋና መጀመር እውነት
  So, starting with gratitude is truly.

[12:27] ለመናገር ብዙዎቻችን ስልኩ ስልኩ ነው የሚቀድመው በጣም አዎ.
  To speak, for many of us, the phone, the phone comes first, very much so.

[12:31] በልጧል በልጧል ሁለተኛው ጌታ ሆኗል ማለት ነው ሰው ለገንዘብ.
  It has surpassed, it has surpassed, it has become a second master, meaning a person for money.

[12:35] እና ለግዜና አሁን ይሄኛው ተለውጦ የዲጂታሉ ጌታ ሆኖ በጣም.
  And for time, now this one has changed and become the master of the digital, very much so.

[12:40] ጠዋታችንን በምስጋና አለመጀመር ቀናችን የተረበሸ ነው.
  Not starting our morning with gratitude means our day is disturbed.

[12:43] የሚያደርገው በጣም የተረበሸ ያደርገዋል እና ጊዜ ባርከው አሁን.
  What it does, it makes it very disturbed, and by blessing time, now.

[12:47] አንዳንድ ሰዎች ወይኔ ጊዜ አጠረብኝ የሚሉት ሰማው እንዴ ጊዜ.
  Some people say, 'Oh, I ran out of time,' have you heard? Time.

[12:51] ያጥራል በጣም የተረፈረፈ እኮ ጊዜ ነው ያለ በጣም በጣም.
  It runs out. There is so much abundant time, it is said, very, very much.

[12:56] እና አንዳንድ ሰው እንዴት 30 መጻፍ ትጻፍ ከላይ በቃ የኔ ጊዜ.
  And some people, how can you write 30 posts? Above, that's it, my time.

[12:59] እና የሱ ጊዜ አንድ አይደለም.
  And his time is not the same.

[13:03] የሱ 24 ሰዓት እና የኔ ሃያ አራት ሰዓት አንድ አይደለም ለምን.
  His 24 hours and my twenty-four hours are not the same. Why?

[13:06] ጠዋት ስትነሳ.
  When you wake up in the morning.

[13:08] አልፋ እግዚአብሄር ሆይ ጊዜን ባርከው ብዬ ነው መጀመሪያ ያለብኝ.
  First, I should say, 'Lord God, bless the time.'

[13:11] በቃ ጊዜን ባርከው አካባቢዬን ባርከው የማገኛቸውን ወዳጆች.
  So, bless the time, bless my surroundings, bless the friends I meet.

[13:15] ልጆችን ሁሉ ባርካቸው ምወጣበት ምገባበት ሁሉ በአንተ ሰላም.
  Bless all the children, bless where I go out, where I enter, everything with Your peace.

[13:19] በአንተ ብርሃን በአንተ ፍቅር ብቻ የተመላ ይሁን ብለህ ትወጣለህ.
  May it be filled only with Your light, Your love, you go out saying this.

[13:22] ይባርከዋል አምላክ አንኳ ይከፈተላቸዋል ስልካቸው አይሁን ጌታቸው.
  God blesses it, it opens up for them. Let their phone not be their master.

[13:26] መጀመሪያው ጌታቸው እግዚአብሔር መሆን አለበት አልያ ግን ሁሉም.
  Their first master must be God, otherwise everything.

[13:31] የዘርላውን ነው የሚያጭደው ነው።
  You reap what you sow.

[13:35] ሰባተኛ በጣም ጮክ በማለት እና በሚረብሽ ድምጽ ቀንህን አለመጀመር መጀመሪያ ምንሰማው ነገር ነው የአይምሮ ሞገዳችን የሚረዳው መጀመሪያ ምንሰማው ስሜት የስሜት መስካችን ይሄ ባዮማግኔቲክ ዙሪያችን ያለው ፊልዱ ይሄ ሁሉ ቀናችንን ሊያሳምርም ቀናችንን ሊያጠፋ ይችላል።
  Seventh, not starting your day with a very loud and disturbing sound is the first thing we hear, the first feeling our brain waves understand is our sensory field, this biomagnetic field around us, all of this can make our day better or ruin our day.

[13:53] ይሄ በጣም ወሳኝ ነገር ለምሳሌ ከፍተኛ ጩኸት ያለው ሙዚቃ አሁን በጠዋት ብትጀምር አለቀን ሁሉ ተበጥብጦ ነው እና አንዳንዴ ይገርመኛል ጮክ ያለ ነገር ጠዋት ላይ ከፍተው ሰዎች ስሰማ እንዴት ምክንያቱም አያውቁትም እነሱ ኢቭን ውሃ የራሱ ከፍተኛ ሙዚቃ ብትከፍትለት እና የሆነ ጩኸት ብትከፍት እና ክሪስታሉን ብታይው በጣም የተበታተ አተነና አስቀያሚ የሆነ ቅርጽ ነው የሚሰጠው።
  This is very important. For example, loud music, if you start it in the morning, everything is messed up. And sometimes it surprises me, when I hear people playing loud things in the morning, how? Because they don't know. Even water itself, if you play loud music and make noise and look at the crystal, it gives a very scattered, ugly shape.

[14:17] አስብ እንግዲህ ለሃው እንኳ አንተ ሰባ ፐርሰንት ውሃ ነህ እና በጣም ውጥረት የተመላበትን መረጃ መስማት አይገባህም ጠዋት ላይ ይሆናል ስለዚህ በምትኩ ሰዎች ለስላሳ ነገር ብጠቀሙ ለስላሳ ድምጽ ጩኸት ሳይሆን ጠዋት ሲነሱ ለምሳሌ ክላካል ነገሮች
  Think about it, even for yourself, you are seventy percent water, and you shouldn't hear stressful information in the morning. So instead, people should use something soft, a soft sound, not noise, when they wake up in the morning, for example, classical things.

[14:34] መንፈሳዊ ከሆነ በገና ክራርሽን ደስ ይላል ጠዋትህ የነፋስ ድምጽ
  If it is spiritual, your harp is pleasing, the sound of the wind in your morning.

[14:40] የሃድም ነው ያረጋጋሃል እና ጠዋትህን በዛ በተረጋጋ በቃ ከጸሎት
  It is of Hadm, it calms you, and your morning with that calm, well, after prayer.

[14:44] ዩኖርስ ጠበልህን ጠጥተህ ቁርስ ቀለል ያለ ነገር ስትመከብ
  You drink your holy water, and when you are eating a light breakfast.

[14:50] በዛ ብትጀምረው እስካሁን ሞባይል መንካት አያስፈልግም።
  If you start with that, there is no need to touch your mobile phone yet.

[14:54] ሌላው ስምንተኛው የመጨረሻው ግጭት ውስጥ አለመግባት ሃሜት
  Another, the eighth and last, is not getting into conflict, gossip.

[14:58] መፈተሽ ከጀመርክ ጠዋት ሶሻል ሚዲያ ላይ ሀሜት ስድብ ከጀመርክ
  If you start checking, if you start gossiping and cursing on social media in the morning.

[15:02] አለህ ስድብ ከጀመርክ ትርምስ ነው በቃ ቀን ሙሉ ተተራምሶ
  You are there, if you start cursing, it's chaos, the whole day is disturbed.

[15:07] መስሪያ ቤትህን አተራምሰኞችን
  Disturbing your workplace and those who are disturbed.

[15:10] አተራምሰ እንደው አንዳንድ ሰው ጭንቀቱን ይዞ እዛው ቤት ውስጥ
  Disturbing, some people carry their worries and stay at home.

[15:12] ቢቀመጥ በጣም ምን አገባን እኛም በሱ መተራመስ አንተን
  If they sit there, why should we be disturbed by them?

[15:16] አተራምሰው ይውላል እና በጣም በጣም ከባዱ ነገር እሱ ነው
  You will be disturbed, and that is the very, very difficult thing.

[15:20] ስለዚህ የዘገየ ምላሽ ጠዋት ብንሰጥ
  Therefore, if we give a delayed response in the morning.

[15:23] ሜሴጅ መጣልህ አይደል መጥፎ ነገር ምላሽ አንድ ሰው በጽሁፍ
  You received a message, didn't you? A bad thing, a response from someone in writing.

[15:27] የሆነ ስድብ ሰደበና በቃ ለውስጥ ሰላምን መምረጥህን ምላሽን
  Cursed with some insult, and that's it, choosing inner peace, your response.

[15:32] ምትሰጥ በፍቅር እንጂ በስሜታዊነት እንዳይደለ ለውስጥ ነገረው
  You give it with love, not with emotion, tell it to your inner self.

[15:35] በቃ አትመልስለት ለውስጥ ንገረው ጓደኛ አድርገህ ውስጥህን ማለት ነው ለዚህ እንትን አልሰጥም መልስ እኔ የፍቅር የፍቅር የሰላም እንጂ እንደዚህ አይነት ሰው አይደለሁም ብለህ ለራስህ ካነገርከው
  Okay, don't answer him, tell him internally, meaning make your inside your friend. For this, I won't give an answer. I am not this kind of person, loving, peaceful, if you tell yourself this,

[15:47] ያ መብከንከን ይቆማል እዛችሁ ሞንት ላይ
  that nagging will stop, right there on that mountain.

[15:49] እ [ሙዚቃ] ሌላው ደግሞ ከመናገርህ በፊት መጸለይ አሁን ሚስትህ ለምሳሌ ብትኖር የሆነ ነገር ብትናገር ወይ ጎረቤትም ክፉ ነገር ከመመለስ በፊት ይሄ ውጥረቱ እንዲገባ አለመፍቀድ
  Uh [music] Another thing is to pray before you speak. Now, for example, if you have a wife, if you say something, or if you say something bad to a neighbor, before responding, not allowing this tension to enter,

[16:02] ስለዚህ በመጀመሪያው ውስጥ እንደው ክፉ ወሬዎችን ማስወገድ ልባችንን በጣም ጥሩ ማድረግ ስለዚህ የልብ መስካችን ጠንካራ ከሆነ ቀናችን ሙሉ ጠንካራ ነው።
  So, first, to remove bad words from within, to make our hearts very good. Therefore, if our heart's foundation is strong, our day is completely strong.

[16:11] በቃ ባትሪ ፉል ሆኗል ማለት ነው.
  It means the battery is full.

[16:14] ይሄ ኤሌክትሮ ማግኔቲክ ፊልድ ግን እንትን ካለ ውጥረት ከሆነ ውጥረታ ተወጥረቱ
  This electromagnetic field, however, if there is tension, the tension is strained.

[16:21] ፍቅር ከሆነ ሃርኒ ከሆነ ዙሪያ ገባህ ስትገባ ስትወጣ ያ ይሆናል
  If it is love, if it is harmony, when you enter and leave your surroundings, that will be it.

[16:26] በመጨረሻም ወጥተህ ፀሃይን መሞቅ ፀሃይን መሞቅ በጣም ትልቅ ነገር ነው ቢሞክሩት እኮ በጣም ትንሽ ደቂቃ ፎር ፋይፍ ሚኒት ምናምን እኮ ምታደርጋት ነገር ናት እኮ ስሜት ይሻሻላል የመንፈስ
  Finally, going out and warming yourself in the sun, warming yourself in the sun is a very big thing. If you try it, it's something you do for just a few minutes, four or five minutes or so. The mood improves, the spirit

[16:38] ጭንቀት ይርቃል እንቅልፍ ውደትህ ይተካከላል ይባላል የቫይታሚን
  Anxiety recedes, sleep is said to be replaced. Vitamin

[16:43] ዲሞላ ለአጥንትም ጥሩ ይሆናል ከዛ በኋላ ማትፈረከስ ነው አንተ
  Dimola is also good for bones. After that, you don't break. You

[16:47] ጽኑ ነህ ብርቱ ነህ ምንም አይነት ነገር ቢመጣ ምንም አትሆናም
  You are strong, you are brave. Whatever comes, you will not be anything.

[16:51] ስለዚህ ሰው ይሄ እያንዳንዱ ሰው ማድረግ የሚችለው ነው በቃ
  So, this is something every person can do. That's it.

[16:55] ቀኑን ቀኑን ባትሪ ፉል ሆኖ ቢወጣ ነው ስለማይሆን ነው ቀኑ ሁሉ
  To go out with the day, the day fully charged with battery. It's because it won't happen, the whole day.

[16:59] የተረበሸ እሱም ረብሾ ሰውንም ረብሾ
  Disturbed, it disturbed him, it disturbed people too.

[17:03] ደክሞ ያደክመሃል ዝሎ ያዝለሃል በቃ
  Tired, it tires you. It makes you lazy, it holds you back. That's it.

[17:07] ትንሽ ነገር ያድርግ ሊለወጥ ሰላም በሉ
  Let him do a small thing to change. Say peace.
