# ከጭንቀት የሚገላግላችሁን "AI" ላስተዋውቃችሁ!!

https://www.youtube.com/watch?v=w7DYMRv_soE
Translation: en

[00:00] ሰላም ናችሁ?
  Hello, how are you?

[00:00] አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ።
  Let me ask you a question.

[00:00] ዩቱብ ሶሻል ሚዲያ በአጠቃላይ ሶሻል ሚዲያ በጣም ስክሮል ስናደርግ ነው ምንለው
  YouTube, social media, in general, when we scroll a lot on social media, what do we say?

[00:07] የተለያየ አይነት መረጃ በየቀኑ ፕሮሰስ እናደርጋለን።
  We process different types of information every day.

[00:11] ነገር ግን ማታ ላይ ቀኑን ሙሉ ያ ሁሉ ፕሮሰስ አድርገን ስናበቃ ማታ ግን
  But in the evening, after processing all of that throughout the day, in the evening,

[00:16] ሪሊ ያወቅነው ነገር ኖሌጅ የሆነው ነገር ግን ዜሮ ነው ዜሮ ነው
  What we really learned, what became knowledge, is zero, it's zero.

[00:21] ሶ በመረጃ በጣም ወፍራሞች ነን በእውቀት ግን በጣም ቀጫጮች ነን
  So we are very fat with information, but very thin with knowledge.

[00:26] ይሄንን መለወጥ አለብን አብረን እንለዉጠዋለን በዚህ ቪዲዮ እሱን
  We must change this. We will change it together. In this video, that,

[00:30] እንዴት እንደምንለውጠው አሳያችኋለሁ።
  I will show you how we will change it.

[00:30] እኔ ምጠቀምባቸው መንገዶች
  The methods I use

[00:34] ማንኛውንም ነገር ቀኑን ሙሉ የማየው ማንኛውም ነገር እንዴት ወደ
  Anything I see throughout the day, how it becomes

[00:37] እውቀት እንደምለውጠው አሳያችኋለሁ
  I will show you how to turn it into knowledge.

[00:41] ለምሳሌ ዩቱዩብ ታያላችሁ ዩቲዩብ ቪዲዮ አራት ሰዓት ቪዲዮ
  For example, you watch YouTube. A four-hour YouTube video.

[00:44] ታያላችሁ ስለ ኦንላይን ስራ የሚያወራ እና ገንዘብ እንዴት ሜክ
  You watch a video that talks about online work and how to make money.

[00:47] እንደሚደረግ የሚያሳይ ቪዲዮ የሚል ታይቲል ያለው ቪዲዮ አለ
  There is a video with the title showing how it is done.

[00:50] አራት ሰአት ነው ምንድነው አራቱም ሰአት ቁጭ ብላችሁ ያን ቪዲዮ
  It's four hours. What is it? Should you sit for all four hours and watch that video?

[00:55] ማየት አለባቹ ማለት ነው በመሃል ስልክ ይመጣባችኋል ስራ ላይ
  You have to watch it. In the middle, your phone rings, you might be at work,

[00:58] ልትሆኑ ትችላላችሁ ወይም ታቋርጣላችሁ ትደግማላችሁ ነገሩን
  or you might interrupt it and repeat it.

[01:02] አትይዙትም እዛ ውስጥ ያለው ቁም ነገር የሆነ ነገር ተሸፍኖም
  You won't get it, if what's inside is something covered up,

[01:06] ከሆነ ያቺን ቁም ነገር ለማግኘት አትችሉም ያመልጣችኋል ማለት ነው።
  you won't be able to find that substance, meaning it will escape you.

[01:10] ተማሪዎች ከሆናችሁ ለምሳሌ
  If you are students, for example,

[01:13] ፈተና ይደርሳል ስለ ለምሳሌ ታሪክ ከሆነ እንትን ምትሉት ተማሪ
  an exam will come, if for example you are studying history,

[01:17] ከሆናችሁ አስር ቻፕተር ከሆነ እያንዳንዱ ቻፕተር አራት አራት ጊዜ ማንበብ አለባቹ
  if you have ten chapters, you must read each chapter four times.

[01:21] 10 ቻፕተር አርባ ጊዜ ማንበብ አለባቹ
  You have to read 10 chapters forty times.

[01:25] ማለት ነው ምን ማለት ነው በነዳንዱ ቻፕተር ላይ የሚወጡ ጠንከር
  What does that mean? What does it mean? To answer the difficult questions that arise in each chapter,

[01:28] የተሰራዎችን ለመመለስ ለመመለስ በጣም ከፍተኛ ዝግጅት ያስፈልጋል
  very high preparation is needed.

[01:33] ማለት ነው። ነገር ግን ቢኤ ምንም አይነት የእውቀት ማነስ
  This is what it means. But, without any lack of knowledge,

[01:37] ሳይኖርባችሁ ከዛ ሰፊ ቻፕተሮች ውስጥ እውቀቱን እንዴት
  from those many chapters, how to extract the knowledge,

[01:41] ኤክስትራክት ማድረግ እንደሚቻል እንዴት መረቁን ብቻ ኤክስትራክት
  how to extract just the essence,

[01:45] አድርጋችሁ ከዛ ወደ እውቀት እንዴት መመለስ እንደምትችሉ
  and then how to return to knowledge,

[01:48] አሳያችኋለው አብራችሁን እንድትቆዩ በአክብሮት እጋብዛለሁ
  I will show you. I invite you to stay with me with respect.

[01:52] ላይክ አድርጉ ሼር አድርጉ ኮሜንት አድርጉ ሰብስክራይብ አድርጉ
  Like, share, comment, subscribe.

[01:56] ወደ ቢዝነሳችን እንሂድ ኦኬ ኦኬ ተመልሰናል ስለ ኤአይ
  Let's go to our business. Okay, okay, we are back. About AI,

[02:00] ላርarኒንግ ሲስተም ነው የማወራችሁ ኤአይን በመጠቀም ማንኛውም
  I am talking about a learning system. Using AI, any

[02:05] መረጃ ወደ እንዴት ወደ እውቀት መመንዘር እንደምትችሉ ነው
  It's about how you can transform information into knowledge.

[02:09] የማወራችሁ ነገር ግን መነሻው አሁን የኢንፎርሜሽን
  What I'm talking about, but the starting point is now information.

[02:13] አለ አይደል በጣም በጣም በመረጃ የጎርፍ ተጥለቅለቀናል ከዛ
  There is, right? We are very, very flooded with information, and from that,

[02:19] ጎርፍ ከተለቀለቅነው ጎርፍ ውስጥ የሚያስፈልጉትን
  From the flood we are flooded with, the necessary things,

[02:23] መረቁን ብቻ በመውሰድ ወደ እውቀት በመውሰድ
  Taking only the essence and transforming it into knowledge,

[02:28] የሆነ በመፍጠርሽን
  Creating something.

[02:31] የተሻለፋችንም የተሻለ ነው ይሄንን
  It's better for us, it's better. This,

[02:36] ቪዲዮችን እናያለን ዩትዩብ ወዘተነባለን
  We watch our videos, we read YouTube, etc.

[02:41] ወርድ እናነባለን ፖድካስት ቁጭ ብለን እናያለን ሬድዮ
  We read Word, we sit and watch podcasts, radio.

[02:44] እናዳምጣለን ዜና እናነባለን ዜና እንሰማለን ዶክመንቶች እና
  We listen, we read news, we hear news, documents and

[02:48] ሶሻል ሚዲያ እንዳልኳችሁ
  Social media, as I told you.

[02:51] ያክሰስ ፕሮብሌም አይደለም አክሰስ በጣም በብዛት አለ ፕሮሰስ
  It's not an access problem. Access is abundant. Process.

[02:55] የማደርጉ ነገር ፕሮሰስ አድርጎ ከዛ ነገር ሁሉ የሚያስፈልጋችሁን
  What you do is process it, and from all that information, what you need,

[03:00] ነገር እንዴት ለቅሞ ማውጣት ይቻላል የሚል ነው ዋናው ነገር
  How to pick out and extract that thing is the main point.

[03:04] ስለዚህ አንደርስ የምታረጉት ነገር እያነሰ ሄደ ኮንሲዩ ምታረጉት
  So, what you understand is decreasing, what you consume.

[03:09] ነገር በዝቷል የመረጃ ችግር የለም ስለ ድስት ማወቅ መስማት
  There is a lot of stuff, there is no information problem, knowing about pots, hearing.

[03:14] ብትፈልጉ ስለጥ ሚሊየን ቪዲዮ ስለ ማን ነገር ግን
  If you want, about millions of videos, about what, but.

[03:20] በጣም አነሰቢ
  It was very little.

[03:23] ነገር ግን ኖሌጅ ማኒት ታዩትሪ ነን ማለት
  But it means we are knowledgeable.

[03:28] በመረጃ ወፍራሞች ነን በእውቀት ግን ቀጫች ሆነናል ማለት ነው
  We are fat with information, but we have become thin with knowledge.

[03:33] ይሄ ሙሉ ለሙሉ ኤአይ ኮምፕሊትሊ ሶልቭ ያደርጋል ኤአይ ስላችሁ
  This will completely solve it with AI. When I say AI,

[03:37] የተለየ ኤአይ እንዳይመስላቹ ቻር ጂቢቲ ጀመናይ ግሮክ ዲፕ ኮዝ
  Don't think of it as a different AI. ChatGPT, Gemini, Grok, DeepCognito.

[03:42] እነዚህን እነዚህ እነዚህን በመጠቀም የማንኛውም ነገር ቁም
  Using these, these, these, the essence of anything.

[03:45] ነገሩን ኤክስትራክት ማድረግ ትችላላችሁ ለምሳሌ ስለ ዩቲዩብ
  You can extract the matter. For example, about YouTube.

[03:50] የራት ሰአት ቪዲዮ እያያችሁ ነው እንበል እና ርእሱ መገንዘብ
  Let's say you are watching a four-hour video, and understanding the topic.

[03:54] ከዜሮ ዜሮ መቶ ሺ ብር በወር ውስጥ እንዴት እንደምታገኙ
  How to earn from zero to 100,000 Birr in a month.

[04:00] ከዛ ደግሞ ከመቶ ሺ ወደ አንድ ሚሊየን ብር እንዴት መዝለል
  And then how to jump from 100,000 to one million Birr.

[04:04] እንዳምትችሉ አሳያችኋለሁ የሚል ቪዲዮ አለ ያ ቪዲዮ አራት ሰአት
  There is a video that shows you how you can do it. That video is four hours.

[04:07] ቪዲዮ ነው ያንን ቁጭ ብላችሁ ከአሁን አሁን ከዜሮ መቶ ሺ ብር
  It's a video. Sitting down and from now, from zero to 100,000 Birr.

[04:12] እንዴት እንደምትሰሩ ሊነግረኝ ነው እያላችሁ ታዳምጣላችሁ ቁጭ ብላችሁ አራት ሰዓት ሙሉ.
  You listen saying you will tell me how you work, sitting for a full four hours.

[04:19] እስካም ነው ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ ነው አይደለ.
  This is common in Ethiopia, isn't it?

[04:22] እኛ ገንዘብ የሌለን ድሆች ነን ድህነታችንን ን እራሳቸው ኢትዮጵያውያን እኛ ራሳችን ድህነታችንን ይሄን ደካማ ጎናችንን እየተጠቀሙ ገንዘብ ይሰሩብናል.
  We are poor people with no money. Ethiopians themselves, we ourselves, using our poverty, this weak side of ours, they make money from us.

[04:29] እነሱ ገንዘብ አይደለ ችግራችን ስለ ገንዘብ ሲወራ ጆሮአችን ስለሚቆም ቪዲዮውን እንደዚህ አይነት ታይቲል እየሰጡ እ ቁጭ ብለን እንድናይ ያደርጋሉ ማለት ነው።
  They are not the problem, it's us. When money is mentioned, our ears perk up, and they give us this kind of title, making us sit and watch.

[04:43] ሶ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ስታዩ እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎችን ስታዩ እንዴት ያ ቪዲዮ በእውነት ቁም ነገር አለው ወይ.
  So, when you see people like this, when you see videos like this, does that video really have substance?

[04:49] ቁም ነገሩን ብቻ ለቅሜ እንዴት ማውጣት እንደሚችል አሳያችኋለው በቪድዮ ማለት አንዴ ቀጥሎ አሳያችኋል ዘዴውን አሳያችኋለሁ.
  I will show you how to extract only the substance from the video. I will show you the method next.

[04:56] 1500 ፔጅ የሚሆን ነገር እያነበባችሁ ነው ቅድም እንዳልኳችሁ.
  You are reading something that is 1500 pages long, as I said earlier.

[05:00] ታሪክ ሊሆን ይችላል ተማሪዎች ከሆናችሁ ትምህርት ሊሆን ይችላል ወዘተ.
  It could be history, if you are students, it could be education, etc.

[05:06] ውስጥ እንዴት ትክክል ማወቅ ያለባችሁ እንዴት አርጉ ስትራክቸርድ የሆነውን ኖሌጅ ማለት ነው.
  Inside, how should you know correctly, how should you structure the knowledge.

[05:10] ለናንተ የሚጠቅማችሁን ኖሌጅ እንዴት.
  How to get the knowledge that will benefit you.

[05:14] ኤክስትራክት ማድረግ እንደምትችሉ ነግራችኋለሁ
  I told you that you can extract it.

[05:18] so ሲግናል ኖሬ ይባላል እንደዚ ፊልተር አድርጎ ማውጣት
  So it's called signal noise, filtering it out like this.

[05:23] ምክንያቱም ምክንያቱም ማንኛውም ኮንቴንት መሃፍ ብትሉት
  Because, because whatever content you call it,

[05:27] የትምህርት ቻፕተሮች ብትሏቸው ቪዲዮ ብትሉት ይሄን ቪዲዮ ይሄን
  whether you call them study chapters, whether you call it a video, this video, this

[05:31] ቪዲዮ ራሱ ብትሉት 80 በመቶ የሚሆነው ፍላፍ ነው ማለት የሚጣል
  even if you call the video itself, 80 percent of it is fluff, meaning it's disposable.

[05:36] ነገር ነው 80 በመቶ 20 በመቶ ብቻ ነው የሚያገለግለው ወይም
  It's something. Only 20 percent is useful, or

[05:40] ጠቃሚ የሚሆነው ወይም ስትራክቸርድ ኖሌጁ 20 በመቶ ነው ይህችን
  it's useful, or the structured knowledge is 20 percent. This

[05:44] እንዳትረሱ 80% በመቶ የሚጠል ነው ግርግር ነው እንደምን
  don't forget, 80% is useless, it's clutter. How are you

[05:47] ዋላችሁ ደህና አደራችሁ ሰብስክራይብ አድርጎ እንደዚህ አድርጉ
  doing? Goodbye. Subscribe and do this.

[05:50] የተለያዩ ግርግር ነገሮች ነው ያሉት ኮንቴንቱ
  There are various cluttering things in the content.

[05:53] 20 በመቶ ግን የሚጠቀም ነው ያቺን ሃያ በመቶ እንዴት ነው
  But 20 percent is useful. How can you

[05:59] ማድረግ ምትችሉት ማድረግ ይቻላል ጀምናዬን ግሩክን
  do that? It can be done. Using your gemini, your grok,

[06:06] የፈለጋችሁት አይሞዴል በመጠቀም ሃይቫልዩ ሲናሉን ማውጣት
  using the model you want, extract the high-value signal.

[06:11] ትችላላችሁ ለምሳሌ
  You can. For example,

[06:13] ስለኢንፍሌሽን እያነበባችሁ ነው እንበላ እንዴት ሃውልሽን ወርክስ
  let's say you are reading about inflation. How does high value work?

[06:18] የሚል ነገር እያነበባችሁ ስለ ዋጋ ንረት እያነበባችሁ ነው እንበል.
  You are reading something about inflation, you are reading about inflation, let's say.

[06:21] ነገር ግን ኢኮኖሚክ ጃርገናዎች አሉት የኢኮኖሚክ ቃላቶች አሉት.
  But economics has jargon, it has economic terms.

[06:25] እንደ ፓራግራፎቹም ጠጣር ናቸው የግድ ግን ልትረዱት ይገባል.
  They are also tough like paragraphs, but you must understand them.

[06:30] እና መረዳት ፈለጋችሁ እንበል 15 ገጽ ነው ምንድነው የምታረቡት.
  And you want to understand, let's say it's 15 pages, what are you going to do?

[06:34] ታነቡ ታነቡና ሶስተኛው ፓራግራፍ ላይ ይደግማችኋል ያስጠላችኋል ትተውታላችሁ.
  You read and read, and it repeats itself in the third paragraph, it annoys you, you leave it.

[06:38] ከዛ 15 ገጽ ልታገኙት የሚገባው ኖሌጅ ሳታገኙ ይቀራል ማለት ነው.
  Then you will not get the knowledge that you were supposed to get from the 15 pages, it means.

[06:44] 15ቱ ገጽ ፔጅ አላችሁ ኢንፎርሜሽኑ ብዙ ኢንፎርሜሽን 15 ገጽ የሚሆን በኢንፍሌሽን ላይ የተጻፈ.
  You have the 15 pages, you have a lot of information, 15 pages of information written on inflation.

[06:49] በጣም ብዙ መረጃ አላችሁ.
  You have a lot of information.

[06:52] ነገር ግን እውቀቱ የላችሁም በእጃችሁ የያዛችሁት ነገር ላይ እውቀቱ የላችሁም።
  But you don't have the knowledge, you don't have the knowledge of what you are holding in your hands.

[06:58] ይሄን ምን ታረጋላችሁ?
  What will you do with this?

[07:02] ግሮክ ላይ ወይም ቻርጂ ቢቲ ላይ ወይም ጀመናይ ላይ አንድ ፕሮምት ብቻ ትጽሁፍለታላችሁ.
  You will write just one prompt on Grok, or ChatGPT, or Gemini.

[07:05] ለምሳሌ በአማርኛ ስለ ዋጋ ንረት ኢንፍሌሽን የሚገልጽ ረጅም ጽሁፍ አያይዣለሁ.
  For example, I have attached a long text in Amharic describing inflation.

[07:08] አታች አርጊያለው ለጀምናይ ነው የምትፍልህ.
  I have attached it, you are looking for it for Gemini.

[07:13] ይህንን
  This.

[07:18] ጽንሰ ሃሳብ እድሜው 10 አመት ለሆነው ልጅ በሚገባው መንገድ ልታብራራልኝ ትችላለህ?
  Can you explain the concept in a way that a 10-year-old child would understand?

[07:24] ብላችሁ ብትጽፉት ያ 15 ግብባችሁ መረዳት ያቃታችሁ በኢኮኖሚክ ጀርገን ተሞልቶ የነበረው ለማንበብ በጣም አዳጋች የነበረውን ነገር እንዳለ እዛ ገጽ ውስጥ 15 ገጽ ውስጥ ያሉትን ዋና ዋና ዋና አንኳር ነገሮች ልትረዱት በምትችሉት
  If you write it like that, you will understand the main key points within the 15 pages that were difficult to read because they were full of economic jargon that you couldn't grasp.

[07:38] ብትፈልጉ የ 10 አመት ብትፈልጉ እድሜያችሁን ጠቅሳችሁ 45 አመት ሊረዳው በሚችል መልክ ብላችሁ ስታስቀምጡት በምሳሌ በሜታፎር በምሳሌ አናጋገር ወደ ዘርዝሩ ያመጣላችኋል ማለት ነው።
  If you want to put it in a way that a 10-year-old or a 45-year-old can understand, by mentioning your age, it will bring it to the details through examples, metaphors, and analogies.

[07:55] ኢንፍሌሽን እስከ ዛሬ ድረስ የትልቅ ሰው የትልቅ ሰው ኮንሰፕት ነው።
  Inflation has been a concept for adults until now.

[07:59] የተማረ ሰው ካልሆነ አይረዳሁም ስትሉት የነበረው ነገር ማንም ሰው ሊረዳው የሚችል ነገር እንደሆነ ትረዳላችሁ ማለት ነው።
  You will understand that what you used to say only educated people could understand is something anyone can understand.

[08:07] በጣም ግሎባል የሆነ ኮንሴፕት ኮምፕሌክስ የሆነ ኮንሴፕት በ30 ሰከንድ ውስጥ ማስተር ታርጉታላችሁ ማለት ነው
  You will master a very global and complex concept in 30 seconds.

[08:17] ይቅርታ አርጉልኝ ጫማ የምትጠርጉ ቢሆን ኦቾቻለ ነጋዴ ብትሆኑ
  Please forgive me, even if you were a shoe shiner or a merchant.

[08:20] ብትሆኑ ዶክተር ብትሆኑ ሁላችሁም አጠቃቀም አለመቻል ነው እንጂ
  Whether you are a doctor or not, it is an inability to use it, not that.

[08:24] ሁላችሁም ማንኛውም ኮንሰፕት በእኩል ባይባልም ግን በበቂ መልኩ
  Although not all concepts are equal, in sufficient measure,

[08:29] ማንኛውም ነገር መረዳት ይቻላል።
  anything can be understood.

[08:33] ኦኬ ዩቲዩብ እናወራ ቅድም እንዳልኳችሁ ዩቱዩብ ዩቱብ በጣም
  Okay, let's talk about YouTube. As I said before, YouTube, YouTube is very,

[08:37] በጣም ትልቅ ዩኒቨርሲቲ ነው።
  it is a very big university.

[08:37] በጣም ብዙ ላይብረሪዎች አሉት ግን
  It has many libraries, but

[08:41] ማሲቭ የሆነ ታይም ኢንክ ነው።
  it is a massive time sink.

[08:45] በጣም ከፍተኛ የሆነ ጊዜ የሚወስድ ነገር ነው።
  It is something that takes a lot of time.

[08:45] የተለያየ ነገር ልታዩ ትችላላችሁ ዩቲዩብ
  You can see different things on YouTube.

[08:49] ቅድም እንዳልኳችሁ ስለ ገንዘብ ልታወስ ገንዘብ የሚያወሩ
  As I said before, about money, you can learn about money, videos that talk about money,

[08:53] ቪዲዮዎችን ታያላችሁ ስካመሮች ማለት ነው እንደዚህ እያረጉ
  you will see videos, scammers, meaning, doing this,

[08:56] እራሳቸውን ነው ሚጠቀሙ ቪዲዮ ታዩላችኋላችሁ ነፍ ይጠቀማል
  they use themselves. You will see a video, they benefit.

[08:59] እናንተ አንድ ነገር አታገኙም ከነሱ ቪዲዮ ላይ አንድ ነገር
  You will not get anything from their videos, anything.

[09:04] ማይንድ ሴት ላይ ለምሳሌ እንዴት ሃው ኮንትሮል ማይንድ ተወት
  On mindset, for example, how to control the mind, how to control.

[09:09] አእምሮ እንዴት ኮንትሮል ማድረግ ይቻላል ስለ ትምህርት ሊሆን
  How the mind can be controlled, it could be about education,

[09:12] ይችላል ስለ ጤና ሊሆን ይችላል ይሄሳችን
  it could be about health. This is ours,

[09:15] ይፈልጋል ሊየር የሆነው ይፈልጋል የሁለት ሰአት ከሆነ ሁለቱም
  it wants. The clear one wants. If it's two hours, both.

[09:20] ሰዓት ማየት እና ማዳመጥ አለባችሁ አቴንቲቭ ሆናችሁ በሁለቱ ሰአት ውስጥ ቅድም እንዳልኳችሁ 80 በመቶ የሚጣል 20 በመቶ የሆነች ቦታ 20 በመቶ ማለት በነገራችን ላይ በአጠቃላይ በቪድዮ ውስጥ የሚተላለፈው ዋናው ቁም ነገሩ አንድ ደቂቃ ላይሞላ አይችልም ካኔ ማጂን በሁለት ሰአት ውስጥ ያለው አንድ ደቂቃ ላይ ይችላል አቤት ኢሉዬ ሶ አንድ ደቂቃ ላይ ይችላል።

[09:49] ያቺን ኤክስትራክት አርጋችሁ ማውጣት አለባቹ ማለት ነው።

[09:53] እሱን ቢኤ በቀላሉ ማውጣት ይቻላል።

[09:58] ለምሳሌ አንድ ፕሮምት አንዱ ፕሮምት ማለት በነገራችን ላይ እነዚህ አይ ሞዴሎችን ጂፒቴ ጀሚናይ ግሩክ ዲፕተሏቸው መጠየቅ ጥያቄ መጠየቅሪ ማድረግ ማለት ነው ለምሳሌ ስለሆነ ነገር እያያችሁ ቪዲዮ ዩቲዩብ ላይ ስለ ማንሮ ኢማንድ ነገር የሚል ቪዲዮያ

[10:22] እሱን መረዳት ግን ሁለት ሰዓት ምን ትሉታችሁት
  But understanding him, what do you call two hours?

[10:27] ወይም
  Or

[10:29] ልክ እንደዚህ
  Just like this

[10:31] አወርዮ ሳይኮል
  I will tell you what a full transcript means.

[10:35] ፉልን ትራንስክሪፕት ምን ማለት እንደሆነ እነግራችኋለሁ
  I will tell you what a full transcript means.

[10:38] ትራንስክሪፕቱን ፔስት ታደርጉለታል ኮፒ አርጋቹ ፔስት ታደርጉ
  You will paste the transcript, copy and paste it.

[10:42] ታደርጉለታላችሁ ከዛ በኋላ ሰምራዊ ባይንስሊክ
  You will do it for him. After that, Samrawi Bainslik.

[10:53] ትሉታላችሁ ይሄንን በአማርኛ መጻፍ ትችላላችሁ በአማርኛ እራሳችሁ
  You will call it. You can write this in Amharic, in Amharic yourself.

[10:58] መፍትላ
  Solution.

[11:00] ትራንስክሪፕት ማለት ነው ማንኛውም ቪዲዮ ትራንስክሪፕት አለው
  It means transcript. Any video has a transcript.

[11:05] ትራንስክሪፕሪፕት ማለት እኔ አሁን እያወራሁ ነው የማወራውን
  Transcript means, I am talking now, what I am saying.

[11:07] ነገር በጽሁፍ መልክ አለው ማለት ነው በእንግሊዘኛ ከሆነ ቪዲዮ
  It means it is in written form. If it is an English video.

[11:12] የምታዩት የቪድዮ የዛ የዩቲዩብ ዩትዩብ ቪዲዮ ዲስክሪፕሽን
  What you see, the video, that YouTube video description.

[11:15] ወደታች ዝቅ ስትሉ ሾ እስክሪፕት የምትላለች እሷን ሾው ዘክሪፕት
  When you scroll down, there is 'Show transcript'. That 'Show transcript'.

[11:20] ስትነግኳት ትራንስክሪፕቱን ያወጣ እሷን ሙሉውን ኮፒ አድርጋችሁ
  When you click it, it brings out the transcript. Copy all of that.

[11:24] ትወስዱና ይሄንን ፕሮምት ላይ ሄዳችሁ ፔስት አርጋችሁ
  You take this, go to the prompt, paste it,

[11:28] ስትጠይቅሱት የዛ የአራት ሰአት ቪዲዮ የነበረው ጉዳይ የሁለት ሰአት ቪዲዮ የነበረውን ነገር ኤክስትራክት አድርጎ ዋና ዋና ጉዳዮችን በሙሉ ለቅሞ ያወጣላችኋል ማለት ነው።
  When you ask it, it will extract the matter that was in that four-hour video, the two-hour video, and pick out all the main issues for you.

[11:36] አማርኛ ከሆነ ቪዲዮ በአማርኛ ከሆነ ትራንስክሪፕቱ እንዳልኳችሁ የዩቲዩብ ቪዲዮ ቪዲዮ ዲስክሪፕሽን ላይ ላታገኙ ትችላላችሁ።
  If the video is in Amharic, if the transcript is in Amharic, as I told you, you may not find it in the YouTube video description.

[11:44] ስለዚህ ምን ሌላ ዌብሳይት አለ ዩቲዩብንት ዶአይ ሚባል አለ።
  So what other website is there? There is one called yout.do.ai.

[11:47] እሱን እዚሁ ዲስክሪፕሽኑ ላይ አስቀምጥላችኋለሁ።
  I will put that in the description right here.

[11:52] ሊንኩን መጠቀም ተጠቀሙበት ምንም በምንትቀሙበት
  Use the link, use it, no matter how you use it.

[11:55] እኔም አንድ ቪዲዮ ላይ እራሴ የሰራሁት ቪዲዮ ላይ እንደምሳሌ አሳያችኋለሁ ላሳያችሁና ተመልሰን እንገናኛለን።
  I will show you as an example on a video I made myself, and I will show you, and we will meet again.

[12:00] አንድ ቪዲዮ እያየሁ ነው እንበል ይሄንን ቻርች ቢቲ በፍጹም ጥያቄ የሌለባቸው አምስት ጥያቄዎች የሚል የራሴ ቪዲዮ ነው ሰሞኑን ፖስት ያረጉት ማለት ነው።
  Let's say I'm watching a video. This is my own video titled 'Five questions that have absolutely no questions for ChatGPT', which was posted recently.

[12:10] አሁን ጊዜ ባይኖረች እው ጊዜ ባይኖር ይሄን ቪዲዮ ሙሉ 15 ደቂቃ ነው 15 ደቂቃ ጊዜ ባይኖር እዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተነሱትን ዋና ዋና ፖይንቶችን ማወቅ ከፈለኩ ምንድን ነው ማረገው
  Now, if you don't have time, if you don't have 15 minutes, which is the full length of this video, and you want to know the main points raised in this video, what should I do?

[12:20] እዚህ የቪድዮውን ሊንክ ኮፒ ያደርግና ከዛ ያሳየኋችሁ
  Here, I will copy the video link and then show you.

[12:29] ዌብሳይት ውስጥ ትገባላቹ ዩቱዩብ አያችሁት ዩቲዩብ
  You enter the website, you watch YouTube, YouTube.

[12:32] ትራንስክሪፕሪት ዶትይ ይባላል።
  It is called transcript.doty.

[12:32] እዛ ትገቡላችሁ
  You go there.

[12:37] እ ሊንኩን የቪድዮን ሊንክ ፔስት ታረጉታላችሁ ፔስታረጉት
  You paste the link of the video, paste it.

[12:41] ትራንስክሪፕቱን ያመጣል ይሄ እንግዲህ በአማራ አማርኛ ነው።
  It brings the transcript, this is in Amharic.

[12:44] በአማርኛ መሆኑ ያው ትራንስክሪፕቱ በአማርኛ ያመጣ።
  The fact that it is in Amharic, well, the transcript brings it in Amharic.

[12:47] ማለት ቪዲዮ ውስጥ የተናገርኳቸውን ነገሮች በሙሉ በአማርኛ ያመጣል።
  Meaning, it brings everything I said in the video in Amharic.

[12:50] እሱን ከ ኮፒ ታረጉታላችሁ።
  You copy that.

[12:50] ሙሉን ኮፒ ታረጉታላችሁ ኦኬ ሶስት
  You copy the whole thing, okay, three.

[12:55] ሰአትም ሆነ እንደዚህ ኮፒ ስትሉት እንደዚህ ኮፒ አረጋችሁ።
  Whether it's time or like this when you say copy, copy it like this.

[12:55] ኮፒ
  Copy.

[12:59] አርጋችሁ ቻር ሲፒቲ ላይ ወይም ደግሞ ጂነ ወይም ደግሞ ግሮክ
  After copying, on ChatGPT or on Jina or on Grok.

[13:03] ላይ ወስዳችሁ
  After taking it there.

[13:05] እ ትራንስክሪፕቱን አስገብታችሁ የዛ ትራንስክሪፕት ዋና ዋና
  Enter the transcript, and from that transcript, the main main.

[13:10] ፖይንቶችን እንዲያወጣላችሁ
  So that it extracts the points for you.

[13:12] ኤ አይ ሞዴልን ትጠይቃላችሁ ለምሳሌ እኔ ግሩክ ነው የጠየኩት
  You ask the AI model, for example, I asked Grok.

[13:15] አይም ዋንግ 15 ሚኒት ቪዲዮ ሂዘ ፉል ትራንስክሪፕሪፕት
  I want a 15-minute video, here's the full transcript.

[13:15] ሰላም
  Hello.

[13:20] ናችሁ ምናምን ምናምን የሚለውን አስገባው ኦኬ ከዛ በኋላ ታች
  You, etc., etc., enter what it says. Okay, after that, down.

[13:25] ስትሄዱ
  When you go.

[13:27] ታች ሄዳችሁ ሙሉ ከስክባቹሃል ምን ይላል ፕሊዝ ሪስክሪፕ ኤን
  Go down, you have fully described it, what does it say? Please rescript en.

[13:33] ሰምራ ዘይንግስ ይላል ማለት ነው በቃ ይሄንን ትጠይቁታላችሁ
  Samra says it's like that, that's it, you will ask this.

[13:41] ይኸው አመጣው እንዳለው አለው ኮር ሜሴጅ ቪዲዮ ብሎ ቲንስ ዩ
  Here it is, as he said, it has a core message, a video, it tells you.

[13:46] ድሎ
  Dilo.

[13:48] አምስቱንም ዋና ዋና ቁም ነገሮችን በዚህ አይነት መልኩ አወጣቸው ማለት ነው
  He extracted the five main important things in this way.

[13:52] ስለዚህ በዚህ አይነት መልኩ ማንኛውም አራት ሰዓትም ይሁን
  So, in this way, whether it's any four hours,

[13:58] ሁለት ሰዓትም 5 ሰአትም የሆነ የዩቲዩብ ቪድዮስ ዋናውን አንኳሩን መረቁን በዚህ አይነት መልኩ ኤክስትራክት ማረግ ትችላላችሁ።
  or two hours, or five hours, you can extract the main essence of a YouTube video in this way.

[14:08] አካዳሚ ላይ አሁን ተማሪዎች በምትሆኑበት ጊዜ ምንድን ነው
  Now, when you are students at the academy, what is it?

[14:11] ተማሪዎች ኦች ሚፈለግባቸው ትራዲሽናል የሆኑ ዩ ሃቭ ቱሪድ ሞር
  What do students need? Traditional ones, you have to read more.

[14:16] በጣም ብዙ ማንበብ አለባቸው ብዙ ሜሞራይዝ ማረግ አለባቸው
  They have to read a lot, they have to memorize a lot.

[14:20] አይደለም ይሄ መለወጥ አለበት አሁን ኤ አይ ምን አርጎታል
  It's not like that, this must change. Now, what has AI done?

[14:24] ከቮሊዩም ቤዝድ ወደ ክላቲ
  From volume-based to clarity.

[14:27] ሺ አድርጓል ፓሲቭ ሪደር መሆን ሳይሆን አክቲቭር መሆን አለባቸው
  It has made it. Instead of being a passive reader, they must be active.

[14:33] ይሄ አክቲቭ ሪኮል ይባላል።
  This is called active recall.

[14:37] ቅድም እንዳልኳችሁ ታሪክ ተማሪዎች ከሆናችሁ ለምሳሌ በጣም ብዙ
  As I said before, if you are history students, for example, very much

[14:42] ማንበብ አለባቸው ማንበብ መጥፎ ነው ማለት አይደለም ማንበብ ምን
  They have to read. Reading is not bad, meaning reading what

[14:46] ጊዜ መጥፎ ሊሆን አይችልም ቪዲዮ አራት ሰአት ቪዲዮ ማየት መጥፎ
  Time cannot be bad. Watching a four-hour video is bad

[14:50] ነው ማለት አይደለም ግን ዩሪሊ ቱ የሆነ ዋናው ምክንያቱም
  It doesn't mean it's bad, but really, the main reason is because

[14:55] ትተውታላችሁ ነው አሁን እኔ ምንድን ነው አብዛኛው ሰው አቅም
  You leave it. Now, what is it? Most people have the capacity

[14:59] የለውም ረጅም ሰአት የማንበብ ረጅም ሰአት የማየት አቅም የለውም
  They don't have the capacity to read for long hours or watch for long hours.

[15:04] ያ ማለት ፕሮዳክቲቪቲው የምርታማነቱ ደካማ ይሆናል ማለት ነው ሶ
  That means their productivity, their productivity will be weak. So

[15:08] ምን ማለት ነው ኤአይን በመጠቀም
  What does that mean? By using AI

[15:11] ምርታማነታችን ከፍ ማድረግ አለብን ኦኬ ሶ ማንበብ የማይችል ሰው
  We must increase our productivity. Okay, so someone who cannot read

[15:16] ቪዲዮ ጨርሰው ማየት የማይችል ሰው ደካማ እየሆነ ነው የሚሄደው
  Someone who cannot finish watching videos is becoming weak.

[15:20] ፕሮዲዩስ ማድረግ አይችልም ምርታማ መሆን አይችልም ተወዳዳሪ
  They cannot produce, they cannot be productive, they cannot be competitive.

[15:23] መሆን አይችልም ማለት ነው ያ ማለት በሃገር ደረጃ በጣም ሸክም
  It means they cannot be competitive. That means at the national level, a great burden

[15:26] ነው እየሆንን የምንሄደው ማለት ነው ያንን መለወጥ አለብን ማለት
  We are becoming. We have to change that.

[15:29] ነው ኦኬ ለዛ ነው ይሄንን ነገር ይሄንን ዘዴዎች የምነግራችሁ
  That's why I am telling you these things, these methods.

[15:33] እንጂ አታንብቡ ቪዲዮ አትዩ ምናምን አይደለም እንደዛ ሊሆን
  It's not that you shouldn't read, shouldn't watch videos, or anything like that. It cannot be like that.

[15:36] አይችልም እንደዛ አይነት ምክር እዚህ ሊመጣ አይችልም ነገር ግን
  That kind of advice cannot come here. But

[15:40] ሳ እኔ ፐርሰናሊ ሳይ በቃ ቀኑ ሙሉ ጀንክ ነው ስናግበሰብስ
  Because I, personally, just spend the whole day stuffing ourselves with junk.

[15:45] የምንውለው ምንም አይነት ዕውቀት የያዝን አይደለም አዋቂ አዋቂ
  We don't spend our time with any knowledge; knowledgeable, knowledgeable.

[15:49] በአንድ ነገር ላይ በደንብ የሚያውቅ ሰው በጣም እየጠፋ እየጠፋ
  A person who knows something well is very much disappearing, disappearing.

[15:53] እየጠፋ እየሄደ ነው ሶ የሆነ ነገር መፍጠር መቻል አለብን ኦኬ
  Disappearing and going away. So we must be able to create something, okay?

[15:57] ተማሪ ከሆነ ለምሳሌ
  If you are a student, for example.

[16:00] ኤአይ አጠቃላይ ትምህርቱን ለምሳሌ አንድ ስለች ሪቮልሽን
  AI, the general education, for example, about the French Revolution.

[16:04] እያነበባችሁ ነው ስለ ፈረንሳይ አብዮት
  You are reading about the French Revolution.

[16:08] ከዚህ ፈረንሳይ አብዮት
  From this French Revolution.

[16:10] ሰመራይዝ ብቻ አይደለም አይቅላችሁ ያንን አስር ቻፕተር ሰመራዝ
  Don't just summarize it, understand it. Summarize those ten chapters.

[16:14] አድርጉ ዋና ዋናው ፖይንቶችን ብቻ አይደለም ሊያሰለጥናችሁ
  Do it. Not just the main points. It can train you.

[16:17] ይችላል። ጥያቄዎች ያውጣልኝ ትሉታላችሁ አምስት ጥያቄዎች
  It can. You tell it to give questions, five questions.

[16:20] ያወጣላችሁ አይደለም ጥያቄ ትመልሳላችሁ ከዛ ከተሳሳታችሁ ለምን
  It will give them to you. You don't answer the questions. Then, if you make a mistake, why

[16:25] እንደተሳሳተችሁ ኮንሴፕቱ ምን እንደሆነ ይነግራችኋል ከዛ ጠንካራ
  You made a mistake, it will tell you what the concept is. Then, strong.

[16:29] አርገው ጥያቄውን ትሉታላችሁ በጣም ጠንካራ ያወጣል አሁንም
  Make the question strong, you tell it. It will bring out a very strong one. Still,

[16:33] ለመመለስ ሞክራል ስትሳሳቱ በደንብ አስረዳኝ የተሳሳትኩትን
  Try to answer. When you make a mistake, explain to me well what I got wrong.

[16:36] ትሉታላ ያስረዳችኋል አሁንም በሀይል ጠንካራ አድርገኝ ትሉታላችሁ
  You tell it, it will explain to you. Still, make me strong with power, you tell it.

[16:41] በደንብ ያሰለጥናችኋል የፍሬን ሪቮልሽኑን ጭርጋችሁ ታረጉታላችሁ ማለት ነው ሉዝ ምታረጉት ዲስአድቫንቴጁ ምንድነው ባይ ላይ አላነበባችሁም ግን ትንንሽ ነገሮች ብቻ በማንበብ አጠቃላይ ፍሬን ሪቮልሽንን ሙሉ ለሙሉ አንደርስ ታደርጉታላችሁ ማለት ነው ስቲል ማለት ነው አንድ ፕሮምትላችሁ ለምሳሌ ቻርች ወይም ግሮክ ወይም ጀርመናይ ላይ ስለ ፈረንሳ አብዮት የያዝኳቸው ማስታወሻዎችን አያይዣለሁ ዋና ዋና ነጥቦችን ማስታወሻውን ዋና ዋና ነጥቦችን በማስታወሻ በአጭሩ አጠቃላህ አቅርብልኝ እንዲሁም አምስት የፈተና ጥያቄዎችን አዘጋጅልኝ ለጥያቄዎቹ የምሰጠው መልስ የተሳሳተ ከሆነ ጽንሰ ሃሳቡን በአንድ ቀላል አረፍተ ነገር አብራራልኝ ይሄንን በእንግሊዘኛ ምትፉ ከሆነ attached ማይኖስ ኦን ፍሬን ሪቮልሽን በፍሬን ሪቮልሽን ላይ የጻፍኳቸውን ኖቶች አያይዤልሃለው ለማንቺ ቢቲ ለጀምናይ ለግሮክንት

[17:47] without losing points and create
  without losing points and create

[17:53] iት answerም
  i will answer

[18:02] አሁንም እየጠየቃቹ እየጠየቃቹ እየጠየቃቹ 10
  still asking you asking you asking you 10

[18:06] በሳምንት ውስጥ እንዳለ ፍሬን ሪቮልዩሽን ምን ማለት እንደሆነ
  what does French Revolution mean within a week

[18:10] አንድ ታደርጋላችሁ ከቀላል ጥያቄ ወደ ከባድ ከከባድ ወደ ጠጣር
  you will do one thing from simple questions to difficult to hard

[18:14] ጥያቄዎች እንዲያድግ ቴስት እንዲያረጋቹ በደንብ እንዲጠይቃችሁ
  for questions to grow, for you to test, for you to ask well

[18:18] እንዲያከብድባቹ እያደረጋችሁ ስትሳሳቱ እንዲያስተምራችሁ ማድረግ
  making it difficult for you, teaching you as you make mistakes

[18:23] ትችላላችሁ። በዚያም መልኩ ኤክስፒሪያንስ ስታደርጉት በጣም
  you can. When you experience it in that way, very

[18:27] ከፍተኛ ኖሌጅ ነው ምትሰበስቡት ማለት ነው። ነገር ግን 10
  it is high knowledge that you collect. But 10

[18:31] ቻፕተር የሚሆን መረጃ አላችሁ በመረጃ አስር ቻፕተር ማጂ በጣም
  you have information that will be a chapter. With information, ten chapters, it is very

[18:36] ብዙ መረጃ መረጃ በመረጃ ወፍራም ናችሁ ነገር ግን ፍሬንች
  a lot of information, information upon information, you are thick. But French

[18:39] ሪቮልሽን በአንድ አረፍት ነገር እንኳን ተናገር ብትባል
  Revolution, even if you are told to say one thing

[18:43] አታውቀውም
  you don't know it

[18:44] በእውቀት ቀጫ ነው የምትሆነው ማለት ነው ከዛ ቀጫነት እንድንወጣ
  you become thin in knowledge, that is to say, for us to get out of that thinness

[18:49] ነው ይሄን ነገር የምነግራችሁ ኦኬ እንዳታነቡ ማለት አይደለም
  I am telling you this, okay, it doesn't mean don't read.

[18:53] ዜና እዚህም እዛም ዜና ታነባላችሁ አይደል በጣም ፍራግመንትድ
  You read news here and there, right? It's very fragmented.

[18:57] የሆነ ሁሌ ባያዝድ የሆነ ዜና ነው ስታነቡ ምትሉ ስትሰሙ የምትሉ
  It's always biased news that you read and hear.

[19:02] ቪዲዮ ዜና በተመለከተ ማለት ነው
  Regarding video news, that is.

[19:05] በያዝ ነው ሁሉም ሰው ፍራግመንትድ ነው በጣም የቆሸሹ ነገሮች
  Everyone is biased and fragmented, very dirty things.

[19:09] ነው ስንሰማ የምንኖረው ከነዚህ የቆሸሹ ነገሮች ውስጥ
  We live hearing these dirty things.

[19:13] ኤክስትራክት አድርገን ዋና ዋና ፖይንቶችን ማውጣት አለብን
  We need to extract and get the main points.

[19:17] ትራንጉሌሽን ይባላል ይሄ ዘዴ ነው ሲኖፕል አናሊሲስ መቻል
  This method is called triangulation, being able to do synopsis analysis.

[19:22] አለብን ሲኖፕቲካል አናሊሲስ ማለት ዋናው ቁም ነገሩን ብቻ
  We need synopsis analysis, meaning just the main substance.

[19:26] በመውሰድ ሌላውን ዝብኝ መቶ ማለት ነው ለምሳሌ እኔ የእስራኤል
  By taking that and leaving the rest, I mean. For example, if I am an Israeli supporter.

[19:30] ደጋፊ ከሆንኩ ስለ እስራኤል ወጥሬ እንትን ይላል ያኛው ስለ
  If I am a supporter, it will come out about Israel. That one is about...

[19:33] ኢራን ያወራ ያኛው ስለ አሜሪካ ያወራል በኢራን አሜሪካ እስራኤል
  Iran talks, that one talks about America. Through Iran, America, Israel.

[19:37] ጦርነት አማካኝነት ያንን ማወቅ ብትፈልጉ የዛሬን አብዴት ማወቅ
  If you want to know about the war, if you want to know today's update.

[19:42] ብትፈልጉ የተለያየ አይነት ባያዝድ የሆነ ነገር ነው ምለው ነገር
  If you want, it's a biased thing of different kinds, I would say.

[19:46] ግን እኔ እውነቴን ነው የምላችሁ ስለ ኢራን እስራኤል አሜሪካ
  But I am telling you the truth, about Iran, Israel, America.

[19:49] ማወቅ ከፈልግ የዛሬው ውሎ ማወቅ ከፈልክ በጣም በጣም በቀላሉ
  If you want to know, if you want to know today's events, very, very easily.

[19:53] ነው ማውቀው ቢዚ ጀሚናይ ግሮክን በመጠቀም የዛሬን አብዲት አንድ ልንገራችሁ
  I know it, let me tell you today's update using Gemini Grok.

[19:58] ለምሳሌ ባደይ አፕሪል 196
  For example, on April 196.

[20:04] አዎ ኒውት ፋክዋል ዋን ፓራግራፍሪ ኦፍይዝመት
  Yes, Newt, factual, one paragraph of ism.

[20:10] እንደ ዩኤስራኤል ኢራን ኮንፍሊክ
  Like US-Israel Iran conflict.

[20:14] coverስ
  Cover.

[20:17] ሆይ
  Hoi.

[20:22] ዩኤስል
  USL.

[20:28] ኢራሪታ
  Irrita.

[20:31] ሞሽታ ካሜኒ ፕሮግረስ ኦርስት
  Moshta Kameni progress orst.

[20:35] ኢንኤስ ኢራን ጎሽን ኤንድ ኤኒ ሪስ ኦፍሬሽን ብዬ እንጽፍለታል
  I will write it for you as 'Ines Iran Goshin and any risk of operation'.

[20:41] ይሄን
  This.

[20:44] አይ እንግሊዘኛ አልችልም ካልኩኝ በአማርኛ ዛሬ አፕሪል 19
  If I say I don't know English, in Amharic today April 19.

[20:48] 2026 ነው በዩኤስ እስራኤል ኢራን ግጭት ዙሪያ ያሉ የቅርብ ጊዜ ሁኔታዎች ስጋቶች የሚያካት መሆን አለበት አልኩት እንዳለ
  It is 2026, it should include recent situations and threats surrounding the US-Israel Iran conflict, I told him as is.

[20:56] ዝሆን ትክክለኛ መረጃዎች ከትክክለኛ ምንጭ ውጭ ሶርስ ለቃቀመው

[21:02] አምጡ ይሰጠኛል ማለት ነው። ስለዚህ እኔ 15 ቪድዮ አላየም በቃ

[21:06] በፍጹም አላየም። እውነቴን ነው ምላችሁ። ሶቭ ሌላ ሱስ ከሌለብን

[21:11] መሰቀር ማለት ነው። በርግጥ ይሄ ፕሮምቱን አረዘምኩት እናንተ

[21:14] በጣም ቀለል ማረግ ትችላላችሁ። ሌላ ፖድካስት ታያላችሁ አሁን

[21:18] ፖድካስት በጣም ጠቃሚ ነው ፖድካስት [ጉሮሮን ማጥራት]

[21:21] እንደዚህ ባሌ ሞቶ እንደዚህ ክንፍ አውጥቼ ወጣ በረርኩኝ

[21:25] እንደዚህ የሚሉትን ሳይሆን ሪሊ በሂወታችሁ ውስጥ ለውጥ ሊያመጣ

[21:29] የሚችል እውቀት ሊሰጡ ሊሰጧቸው የሚችሉ ፖድካስቶችን ምታዩ ከሆነ

[21:33] ዊዝደም ላይ ትኩረት የምታረጉ እና ማወቅ የምትወል ከሆነ

[21:38] ሜንታል ሞዴሉን ዋናውን የዛ ፖድካስት ዋናውን ጉዳይ ኮንስትራክት

[21:44] አድርጋችሁ ማውጣት ትችላላችሁ ለምሳሌ አንድ የሆነ አትሮፕረ

[21:48] ናችሁ እንበል የቢዝነስ ሰዎች ናችሁ እና የሆነ ሀብታም ሲኦ

[21:53] ያወራል ስለ ቢዝነስ ቢዝነስ እንዴት እንደጀመረ ቢዝነስ

[21:56] ሰክሰስፉል እንዴት መሆን እንደሚችል ምናምን እያወራ

[21:59] ሶ ለሱ እሱን ቪዲዮ አራት ሰዓት ከሆነ ጨርሳችሁ አይታችሁት

[22:03] ማረግ ካልቻላችሁ ካልገባችሁ የቪድዮ ዋና ቁም ነገር

[22:07] ካልተረዳችሁትና እንደገና 4 ቪዲዮ ማየት ካልቻላችሁ

[22:14] ወይም ከሆነ ሬዲዮ ኢንተርቪው እየሰራችሁ ስለነበረ ነው

[22:28] ቢዝነስር

[22:30] ሊስት ቡክድ

[22:33] ወይም ስኬታማ ከሆነ የአንድ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሲኦ ጋር

[22:38] የተደረገ ቃለ መጠይቅ አይቻለው ከቃለመጠይቅ ለጥቃቅ ለጥቃቅንና

[22:43] አነስተኛ ቢዝነስ ባለቤቶች የሰጣቸውን ዋና ዋና ምክሮች ለይተህ

[22:47] አውጣልኝ እንዲሁም የጠቆማቸው መሃፍቶችንም ዘርዝርኝ አልኩት

[22:51] ማለት ነው። በቃ ያንን ፖድካስት ሙሉውን ወሰድኩት ማለት ነው።

[22:56] አገኘሁት በቃ በቃ አንድ ፖድካስት በቀን አንድ ፖድካስት ነው

[23:00] ያገኘሁት ያየሁት ግን ያንን ፖድካስት ሙሉ ለሙሉ አንደስታንድ

[23:03] አድርጌ ወደ እውቀት ለውጮሃለው

[23:06] አለቀ ዛሬ እኮ ሶስት ፖድካስት አየሁኝ አራት ፖድካስት ሁስ

[23:12] ሚሊየን ፖድካስት አታይም እኔ አንድ ፖድካስት አይቼ ያንን

[23:15] ያየሁትን ፖድካስት ሙሉ ለሙሉ ወደ እውቀት ለውጭ አእምሮስ

[23:19] ገብቷል

[23:21] በቃ ተጠቅመ አንተ አስር ብታይም ሉክ አስር ብታይም አንተ

[23:26] የመረጃ ወፍራም ነህ

[23:28] የእውቀት ቀጫ ነህ ነው። አሁን ከወፍ መረጃ ወፍራማነት ወደ

[23:33] እውቀት እንትን መለወጥ ያስፈልጋል ማለት ነው። ሶ በዚህ አይነት

[23:38] መልኩ ማንኛውም ነገር ውስጥ ያለውን እውቀት ኤክስትራክት ማድረግ

[23:43] ይቻላል። ሌለጋል ዶክመንት ቤት አሁን መግዛት ብትሆን አሁን ሌል

[23:47] ዶክመንቶች የህግ ዶክመንቶች ሆን ብሎ ኮምፕሌክሶች ናቸው።

[23:50] አይነበቡም ከባዶች ናቸው። ለምሳሌ ቤት መግዛት ብትፈልጉ ቤት

[23:55] የቤት ሻጩ ወይም ደግሞ የሆነ አካል

[23:57] ኮንትራት ውል ይሰጣቸው። ውሉ በጣም ሄ አስቸጋሪ

[24:03] ያንን ውል ለቻች ቢቲ አፕሎት ታደርጉላ የተያዘውን የቤት ግዢ

[24:09] ውል በመተንተን የሚከተሉትን ነጥቦች ማንኛውን ክፍያዎች ተቀማጮች

[24:14] ታክሶች እና መክፈ መክፈያ ቀኖቻቸው ወሳኝ የህግ ነጥቦች የጊዜ

[24:20] ገደቦች ቅድመ ሁኔታዎች ቅጣቶች ዋስትናዎች የውል ማጠቃለያ

[24:24] ሁኔታዎች እንዲሁም የሚያሰጉ ምናምን እያላችሁ

[24:27] ያንን ውል ቡሎ በሙሉ እዛ ውስጥ ያለውን ውል በደንብ እናንተ

[24:31] ልትረዱት በምትችሉት ግዴታችሁን ሃላፊነቶቻችሁን የሚጠበቅባችሁ

[24:36] ነገር ወይም ሚከፈለው ነገር ካለ መቼ እንደሚከፈል ከነቀኑ

[24:39] ምናምን ሰብስቦ አምጥቶ 15 ገጽ ውል በአንድ በሁለት ገጽ

[24:45] ሰብስቦ እናንተን ሊገባችሁ በሚችል በቀላል ቋንቋ ያስቀምጥላችሁ

[24:48] አማ እሱን ታነቡና ውሉን ሄዳችሁ በዊዝንስ

[24:52] እንትን አለበዛ የማንም መጫወቻ ነው የምትሆኑት ማለት ነው።

[24:57] ስለዚህ ኮንትራቱን ስትፈልጉ አለቀ ማለት ነው። ይሄ ኒው

[25:01] ኢንተለጀንስ ነው ይሄ አዲሱ ኢንተለጀንስ ነው። ይሄ አዲስ

[25:05] እውቀት መገበያ ዘዴ ነው። በቀላሉ በአሁን ሰአት ኮንሲዩመር

[25:10] ከመሆኑ ይልቅ እውቀት ኤክስትራክተር መሆን መቻል ያስፈልጋል።

[25:15] ኮንሲም ስታረጉ መዋል ሳይሆን ስታረጉ እያያችሁ ከመዋል

[25:21] እያረጋችሁ ከመዋል

[25:23] ማድረግ እውቀት በማድረግ

[25:25] ዲሲሽን ሜክ ማድረግ የምትችሉ ጉልበት ያላችሁ ሰዎች መሆን

[25:29] አለባችሁ ማለት ነው። ዚስ ኤቭሪቲ ይሄ ነገር በጣም ኢምፖርታንት

[25:34] በጣም ጠቃሚ ነው ሁላችሁም መጠቀም ያለባችሁ ይመስለኛል ዚስሊቲን

[25:40] አለበለዚያ በጣም ወደኋላ ነው የምትቀይው ምንም አይነት እውቀት

[25:43] አይኖራችሁም ይሄን ቪዲዮ ከወደዳችሁት መቶ ብላችሁ ኮሜንት

[25:46] አርጉልኝ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱን ታንኪው
